Friday, November 27, 2015

uVƒ“ uQèƒ አንድ እርምጃ ቀርቶ ሕጻናት ምግብ ይላሉ እጃቸዉ ዘርግቶ ምግብና ዉኃ ሁለቱን አጥተዉ ለዘላለም አሸለቡ ሰሚ ወገን አጥተዉ፡፡ -1አንደኛዉ በስብሰባ ላይ ስደሰከር ለሕጸናት አልም ምግብ ቀርቦአል ለሰዉ ዘር ለከበቱ መኖ ዉኃ በመኪና በቦት ምድር ተሰቃየት በመሪ እጦት፡፡ እንዲህ ያለ የምድር ስብራት፡፡ -2 ኤሬ አልተመቸኝ ቀልዱ ሰንደ አይሆንም በረሃብ ለተገዱ ጊዜ የማስጥ ነዉ ረሃብ ቀርስ በልቶ ምሳ ካልደገሙ 3 ተረባ ጠተም ብባል ገበረዉ በምድሩ ረብ የለም የጠላት ወሬ ነዉ አታዉሩ ወዮላቹ ይለኛል ግፋ ድምሩ በጉደኞች ለወገን ማሰብ ወንጅል በሀገሩ፡፡ 4.አልም ምግብ ቀርቦለታ ለሕጸናት ለልጅ አዋቅ እየወጣዉ ሳለ ገበዉን የረሃብ ሐይቅ መቼ ተሰጣቸዉ ለእንሳሳት ዉሃና መኖ ወጣ ወደላይ ዉሸት ገኖ ወገንን ወገኒን እንዳይረዳ ሲታገድ በአደባባይ ማን እንድመጣ ትጠብቁ ከሰማይ?

No comments:

Post a Comment