ሶስት ወጣት ሴቶች በመኪና አደጋ መሞታቸዉ ዜና ሁላችንም ሰምተናል፡፡ እያንዳንችን ጥልቅ ሐዘን
እንደተሳማን እገምታለሁ፡፡ኢትዮ አየር መንግድ ድርጅት የተወሰነ የግል
ማህበር በድን ሬሳ ለመጫን ያዉም 800 ዲናር ይቀባላል፡፡ የህዝብ
እና የሀገር ሀብት ከሆነ ከሬሳ እጅ ገንዘብ መቀብል ለምን አስፈለገ ሬሳዉ ወዶ አልሞተም ትብበር ይገባል፡፡ስለዚህ
ነጋደ ሁለም ከሙታን እንጅ ይቀበላል፡፡ የሙት መንፈስ አይወቅሰዉም፡፡ ነጋደ ለሀብት እንጅ ለብዓዊነት ሞራል የለዉም፡፡ ሀብታም
እውር ነዉ፡፡ ገንዘብ እንጅ ሙታንን አያይም፡፡የሕዝብ ሐብት የሆነዉ
አየር መንገድ ከእቃ ጋር ለተጫነ ሬሳ ገንዘብ ይስበስባል፡፡
ይህ ገንዘብ ወደ ኢት ብር ሲቀየር
1ዲናር በ69 ሲባዝ 55.200 ይህ ብር ተከፍሎ ሬሳዉ ወደ ቤተሰብ ይመሰላል፡፡ሬሳዉ ወደ እናት ሀገር መመለስ አስፈላጊ ነዉ፡፡
ሀገር ተስፋ ነዉ ሀገር መከታ ነዉ፡፡ በእርግጥ ያለ ሀገር ምንም የለም፡፡
አሁን ያለዉ ሁነታ ሀገር ወገን የሚባል ጉዳይ ወደ ተረተረ ተረት እየተለወጣ ያለ ይመስለኛል፡፡ ሚዛነዊነት ጎጠኝነት በስፋት እየነገሰ ስለሆነ ሁሉም ነገር በመተዋወቅ ላይ የተመሠረተ ነዉ፡፡
የኢት አየር መንግድ ሬሳየ ወደ ሀገር እንዲመለስ ዘንድ የክፍያ ሰነድ
መያዝ አለበት፡፡ ስለዚህ እያልኩ ያለሁት የሀገር ሀበት የሆነዉ አየር
መንገድ ክፈያ እንደሚጠይቅ በአረብ ሀገር ለሞተች ኢትዮጵዊነት የከሳ ክፈያ በአግባቡ እንጠይቅ ነዉ፡፡
የገደለዉ አረብ
ከሆነ አረብ ወደ ፈርድ ፈት ለማቅረብ ድፍረቱ ሊኖረን ይገባል፡፡ የገጨዉ የአረብ መኪና ከሆነ የመኪና ስላዳ ይዞ
መካስስ ለምን ድፍረቱ አጣን?
ለአየር መንገድ ተለቅሞ ገንዝብ ሲከፈለዉ አገልግሎት ሲስጥ አረብ ገድሎ በነጻ የተለቀቀበት ምክንያት ለምን ይሆን?
ከዚህ ከሙታን ዜጎች በስተጃርባ ታላቅ ሚስጥር አለ፡፡
ገይዳ በነጻ ሲለቀቅ ለሀገር ሀብት የሆነዉ አየር መንገድ በክፈያ አገልግሎት ይሰጣል፡፡ ሞት በነጻ ሬሳን በዋጋ
ታሪክ ይጠይቀናል፡፡ የሀገር ሀብት በጋራ የመጠቀም መብት
አለመኖር ምክንያት በሬሳ ዋጋ ይከፈላል፡፡የኢትዮ አየር
መንገድ የማስገድድ መብት ሳይሆን ያ ሬሳ የማን ነዉ የሚለዉ አስተዳደሩ
እንዲህ ያሉ ችግሮች ለመቅረፍ ሚዛናዊ የንግድ ሥርዓት መዘርጋት ፖሊስ ሊኖር ይገባል እላለሁ፡፡
ኢትዮያዉን ሴቶች በመኪና አደጋ እንደሞቱ
ለሁላችንም ግልጽ ነዉ፡፡ አደጋ ይከሰታል፡፡ አለም በአደጋ የተከበበች ናት፡፡ ለአደጋ ሲባል ግን ለእያንዳንዱ ሰዉ የሕይወት የንብረት
ዋስትና እንሹረስ አለዉ፡፡
አንድ ሰዉ እንሹራስ መብት የሚከበረዉ በኮንትራት የዉል ሕግ መሠረት
ነዉ፡፡ ይህ ዉል በቃል ወይም በጸሑፍ ይሆናል፡፡ ለምሳለ ጉዳዩን
ግልጽ ለማድረግ አንድ ሰዉ ከቦሌ ተነስቶ አራት ኪሎ 5 ብር ብር ከፈሎ ጉዞ እንደጀመረ ኡራኤል ቤ/ክ እንዳለፈ ታክስ ተጋጭቶ ሰዉ ብሞት እንሹረሽ 㝕ማግኘት መብት ያለዉ ከታክስ ድርጅት ነዉ፡፡
በኩዌት ድግሞ ሕጉ ልዩት የለዉም፡፡ በመሥሪያ ቤት ተሳፈረን እየሄድን ሳለ አደጋ ብያጋትም መሥራያቤት ባስ እንሹርድ በመሆኑ የእንሹራስ መብት ይከብለታል፡፡ ሴቶችቱ
ለመዝናናት ወይም በሌላ እየተ¹ዙ
ሳለ ወይም የተሳፈሩበት ያሳፈረዉ አካል ሙሉ ኃላፈነት ይወስዳል፡፡ ራሱ ያሳፈረዉ አካል
አብሮ ሞቶ ከሆነ ሊጠይቅ የሚችል ማን ልትሉኝ ይሆናል ? በመኪና ሴሌዳ ቁጥር ክስ ይመሠረታል፡፡ እነሱ ጠጥቶ ወይም ሊትተኛ ወይም ሌላ የወሬ ዝብዘባ ሳይሆን ወዲዚህ ቦታ የወሰዳታ ጋር ከዉል ዉጭ የዉል ኃላፈነት መኖሩን ማወቅ አለበት፡፡ የእንሹረስ መብት መጠይቅ
የማቻል በራሱ ላይ መርዝ ተጥቶ
በፈቃዱ ለሞተ ሰዉ እንሹራስ መጠየቅ አይቻልም፡፡ እሹሩርድ
የሆነዉ መኪና በመሆኑ በመኪናዉ ዉስጥ ያለዉ ሰዉ እንሹርድ ይደረግ ያለዉ ባለ ንብረት ነዉ፡፡
ማንኛዉም ከዉል ዉጭ የሚመጣ ኃላፈነት
አለ፡፡ ኃላፈነት በጎደለዉ ሁነታ የሚደርስዉ ጉዳይ የሕይወትና የንብረት ዉድሜት እያንዳንዱ ሰዉ በሕግ ፈት ይጠየቃል፡፡
የትሪፍ ሕግ ለምን ያስፈልጋል? ትራፍክ አደጋዉን መርምሮ ለአቃቤ ሕግ ያስታላልፋል፡፡ ስለዚህ ድፍፍን ምንድነዉ?
ለጥያቄ መልስ ማሳጣት ለምንድነው?
ኢትዮጵያዉን ሴቶች ወጣቶች ለመዝናናት ሆነ መኖርያ ፈቃድ በግላቸዉ አሠርተዉ በሥራ መስክ ተሰማርተዋል ቢሆንም ለሥራ ወይም ለመዝኛኛ የወሰዳቸዉ አካል መኪና በሕግ እንሹርድ ነዉ፡፡
የሞቱት የኩዌት አየር ክልል ዉስጥ ነዉ፡፡ የሀገርቱ መንግስት በሕግነታቸወ ያዉቃቸዋል፡፡ የት ከማን ጋር እንደሚኖሩ
የእንሹራስ ፎርማለቲ ሳያማìላ መኖርያ ፈቃድ ሊታድስላቸዉ አይችልም፡፡
ሕጋዊ መኖርያ ፈቃድ ከሌላቸዉ ሕጋዊ መብት
መጠየቅ ከቶ አይደፈርም፡፡ለማዝናናት ይዞ የወጣ ግለስብ ድርጅት በሕግ እንሹርድ ነዉ፡፡ምን ይሠሩ ነበር ለምን ወዚህ ይሄዳሉ በማለት
ክርክር ማሳት ተገቢ ቢሆንም ይህ ኃላፈነት ከዉል ዉጭ ኃላፈነት ይመነጫል፡፡
የእሬሳ መቃጣል ድርብ የእንሹራስ መብት የክፍያ ካሳ የማግኘት መብት ያጎናጻፍላቸዉል ይላሉ የኩዌት የሕግ ባለ ሙያ ማህበር፡፡ ስለዚህ የኩዌት ህግ የእንሹራሰ ይህንን ካለ የብላክ ዳይመድ ዲዛነሮች ምን ይላሉ?
የሬሳ ሸኝት ሥነሥርዓት የሻማ በሻማ በፈስ ቢክ ግርግር ያበቃል ማለት ነዉ?
፡፡ወገኖቻቸን የሞት የሕይወት ጉዳይ ካሳ ዙርያ ኮሚቴ በአጅነነት ብንነጋገር የሚያሰፈራዉ ወይም የሚመጣዉ
አደጋ ምንድነዉ ? ዝምታዉ ከፍራሃት ወይስ ነገር እኛ አንሞትም በእኛ ላይ ቁማር
አይሠራም ከዚህ ከሞት ጽዋና እናመልጣለን የሚል ነዉ? የሚስፈራችሁን ማንን ነዉ? ሞትን
ተሸክሜን እንዞራን፡፡ሕጋዊነትና እና ፍታዊነት ጉዳይ ላይ የምትፈራ ከሆነ በመቃብር አፋፋ ላይ ነህ፡፡
የጥቁር ንግድ ማእከል አስታዳሪዎች በፈቃደ ጉዞ በማድረግ ለማነጋር አስምስተወ ወጣቶች ሆነን ለማነጋገር ቢንሞክርም
እነሱ ምንም አያዉቁም፡፡ ልክ እንደ አዲስ አባባ የለም አስኝቶ ተመለስን፡፡የእኔ እምነት በንግግር እንዲፈታ ሙከራዉ እቀጥላለሁ ፡፡ ብሩ ማካንካት ስጅምር በዉሰጠኛዉ በሩ ተቆልፎአል፡፡ በሩ መቆልፍ ያስቆመኛል ወይም ይህንን በሚገባ ማወቅ የተሳነዉ ሁሉ በየ ቢሮ የለም ተብያሉ፡፡ለማናገር ብድራት
ለማከፈለኝ የደን ሙግት በመሆነ እ/ር ብድራት እስክፍል ድረስ ትግል
ይቀጥላል፡፡ በከዚህ ሬሳ በስተጃርባ ያለዉ የጥቁር ገበያ ዓለም ማወቅ
ወይም ሁሉም በሬሳ ንግድ ከበርቴነት ለማስቀረት የሞራል ወነ ይጠይቃል፡፡
መዘዙ በዝርዝር ተመልከቱ በድን ሬሳ የካሳ ክፍያ በኩዌት ዲናር፡፡
-
እያንዳንዳ ሴት የእንሹራስ ሕግ
የሚያከብልቸዉ መብት 10.000 ሺህ ዲናር ይህ መደበኛ ክፍያ ነዉ፡፡ የአሳት ቃጠሎ ምክንያት የሚገኘዉ ካሳ በግምታዊ አኃዝ 35 ሺህ ሲሆን በጠቅላል
ግምታ ጠበቃዉ ቃለ መጠየቅ እንዳስቀመጠዉ 45 ሺህ እስከ
50.000 ሃምሻ ሺህ ዲናር ካሳ የማግኘት መብት እንዳለቸዉ የሕግ
ጠበቆች የቃል በቃል መጠየቅ በድምጽ
መኖሩን ያዉቃሉ? ይህ ገንዘብ የአንድ ሴት
የእንሹራስ ክፈያ 3,450.000 ሶስት ሚሊየን አራት መቶ አምሳ ሺህ ብር የካሳ ክፍያ የማግነት መብት እያሳጣ ያለዉ ማን ነዉ?
-
ሬሳን ለመላክ ገንዘብ በማስብሰብ ለቤተስብ እንዲደስ ማድረግ
የተቀደሰ ተግባር ቢሆንም ጥራት ያለዉ ሥራ መስራትና ሀገር እንዲትጠቅም ማድረግ ኃላፈነት ነዉ፡፡የሬሳ ለማ¹¹ዝ
ዶክሜት ማዘጋጀት ብቻ ሳይሆን መብት የሚባለዉ ለማስከበርና ሀገር
ቤተስብ እንጠቀሙ ማድረግ ከሀይማኖት ከህግም ከባህል አንጻር ፖለቲካዊ
አስተዳር ምሥጋና እንድያገኝ የመንግስት አስተዳር ክፍተት መሸፈን ትልቅ ምሳሌነት ነዉ፡፡
-
በፉንታስ በመኪና ተገጭታ የሞተች የማግነት መብት ያላት
10.000 ዲናር ነዉ፡፡ ወደ ብር ሲቀየር 6.90000 ስድት መኖር ዘጠና ሽህ ብር የማግነት መብት አላቹዉ፡፡
ኤምባስዉ አስተዳደሮች እና ድፖሎማቶች በአክብሮት ባለ ሥልጣናት ለማነጋገር ሙከራ በቀን 5/1/2016 ከወጣቶች ጋር ወደ ቢሮ
ሄጃለሁ፡፡ በሻማ ሥነ ሥርዓት አከባበር ላይ
ተገኘቻለሁ፡፡ በ5./1/2016 ወደ ቆንስላዉ ጸ/ቤት ጥሬቱ
የማሳከ ቢሆንም ጥረቱ ይቀጥላል፡፡ በእያንዳንዱ ጉዞ እንቅፋት ሊኖር ይችላል፡፡ አምላክ አምሳል
የተፈጠረዉ የሰዉ መብት እንዲከበር ነገም ወደፈትም እቀጥላለሁ፡፡ ስሚ ላይኖር ችላል፤፤ ባለ ሥልጣናት ቢሮ እያሉ የለም ሊያሰኙ
ይችላሉ፡፡ ሥልጣን ጥቅም ፍልጎ ልባል ይችላል፡፡ ዓለም ያለ ጥቅም አትኖርም፡፡ ለእኔ የሚገባኝ ጥቅም በሕጋዊ መንገድ እፈልጋለሁ፡፡ የሰዉን መብት የሆነዉን አልፈልግም፡፡
ዲሞክራሳዊ ሚዛናዊ ትችት ነቀፍ ይኑረን
ሀገርቱ በሬሳ ሚኪኒያት ከ መቶ ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ እያጣች ነዉ፡፡ዜጎች ክሳራ ላይ ናቸዉ፡፡ ዲሎማቶቹ ምን እየሠሩ
ነዉ እንነጋገር ህዝብ አሰታየቱን ለወጭ ጉዳይ ይጻፈ ይናገራ ሰብዓዊ ተቃማት አሳቡን ይተቹን፡፡
ይህንን ታላቅ በደልም አልሸከምም የሚል ወገን ከጎነ እንዲቆም ወላጅ ቤተሰቦች
በእሳት የተቃጠለ በድን የካሳ ክፈያ እንዲከፈጸምላቸዉ መላዉ ዓለም ያለዉ ሕዝብ ወደ ዓረብ ሀገር የሚፈጸመዉ በደልና
ይፋ
በማዉግዝ ትኩረቱን ወደ መካካለኛ ምስራቅ እንዲመለከት
ጥረ አደርጋለዉ፡፡ በቅዲሚያ ግን ይመለከተኛል የሚል ሰዉ የሆነ ሰዉ የጋራ መድረክ እንዲዘጋጅ ጥር አደርጋለሁ፡፡
ኢያሡ ለገሰ 51140558 ሲልክ ደዉሉ እንነጋር!