አራት ለአንድ ባለ ሚስት
ፍቅር በአማርኛ አንደኛዉ
ከአማራ
ፍርቅ በአማርኛ ሁለቱ
ከትግራይ
መልካቸዉ ጠይም ዉቤት
ጸሐይ
ከሀበሻ ምድርተፈጥሮ
ጀግና በጦር መዳ
እንነተን አገኙ ተጠብቄ በሴት ጭን ገላ……
በአታላይነት ተይዜ በአዉላላ
ለእኔ ጠፋ መላ
ሚስት ነበር ያማረኝ
ሚስት አደርካቸዉ አራቱን
የምላስ ጉልበት አበርካክዉ
በሲልክ ጅንጃና ልባቸዉ
ፈተልኩ
መልካም ነበር ስሜ ብጠራ
አቶ ልኩ
እኔ ነኝ በሴት ቀምስ
የተለከፍኩ
ሶስቱም አያዉቁም ጉዳቸዉ፡፡
አንደኛዉ ደገኩም ከአሮሞ
እዘራለሁ የዉሸት ዘር አረማሞ
ባለ አራት መዓዘን ሠራሁ ክብ ጠረጵዛ
ሕይወተ ሲዛነፍ እንደ
ዋዛ ፡፡
አራታቸዉም አይተዋወቁም
እርስ በራሳቸዉ
እኔ ነበርኩ በስልክ
አምላካቸዉ
ዓመት በዓል ቀን ለእነሱ
ደስታ
የኔ ነገር ለእኔ ለቅሶ
እጣ ፈንታ
ወዴት ልህድ ወደት ልግባ
መጡተሰብስቦ ማንም ሳይጠራቸዉ
ዓመት በዓል ነበር የጠራቸዉ
ከማን ጋር ሊሆን ሲጀናነጀን
በጆሮአቸዉ
ቀን ሲያጋልጠኝ ሲያታልላቸዉ
የአራት ባለ ባል መሆኔ
በዓመት በዓል ጉድ ሆኖኩ በዘመነ
ብርክ ያንቀጠቅጠኛል
በክፉ ሥራዩ
ማንም ተካፈይ ጠፋ ክፉ የበደል ሥራዩ
ስድሳ ብር ዲናር ነዉ
ደሞዜ፡፡
አራቱ ማንም ሳያገኛቸዉ
ተገናኝቶ አረፉ
ማነሽ ማን ነሽ መባባል ጀመሩ
ፍለጋ ጀመረኩ መዉጫ
በሩ
ተቀነሰ የሰዉነት መእረግ
ክብሬ
የእኔ ነገር ለእኔ ግራ
መሸቶ ነጋ ሲጫዉት የቁማር ሥራ
ሠርቶ መባልት ያልታደልኩ
በአራት ሴት መካክል
ሟዠቁ
የአንደበቴ ምላስ ጉልቡቱ
ተንብርክኮ አለቄ ሴቱ
አራቱም ሲመጡ መግቢያ
ጠፋ ኑሮ መሠረቱ
No comments:
Post a Comment