Saturday, January 9, 2016

የወያኔ ደጋፊዎች የአማራን ዘር ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ከዳር እስከ ዳር ስዉር የዘር ማምከኛ መክተቡ የተጀመረዉ ረዘም ያለ ጊዜ መሆኑ ለዓመታት ብንጮኸም ሰም በወቅቱ አለገኘን፡፡ ዘሬ ዘር ከተቀkረጠ በኃላ ግን ብንጮኸ ምን ሊሆን ይችላል ጊዜዉ አሁን ነዉ፡፡ የጤና ባለ ሙያ ድርጅት ዓለማቀፍ ድርጅቶች ማድግ ሕዝብ በስፋት እነዲያዉቅ ማስተማር ተገቢ ነዉ፡፡ ዘር የማጥፍት ወንጅል እየፈጸመ ይገኛል፡፡

No comments:

Post a Comment