Friday, January 8, 2016

አራት ለአንድ ባለ ሚስት ፍቅር በአማርኛ አንደኛዉ ከአማራ ፍርቅ በአማርኛ ሁለቱ ከትግራይ መልካቸዉ ጠይም ዉቤት ጸሐይ ከሀበሻ ምድርተፈጥሮ ጀግና በጦር መዳ እንነተን አገኙ ተጠብቄ በሴት ጭን ገላ…… በአታላይነት ተይዜ በአዉላላ ለእኔ ጠፋ መላ ሚስት ነበር ያማረኝ ሚስት አደርካቸዉ አራቱን የምላስ ጉልበት አበርካክዉ በሲልክ ጅንጃና ልባቸዉ ፈተልኩ መልካም ነበር ስሜ ብጠራ አቶ ልኩ እኔ ነኝ በሴት ቀምስ የተለከፍኩ ሶስቱም አያዉቁም ጉዳቸዉ፡፡ አንደኛዉ ደገኩም ከአሮሞ እዘራለሁ የዉሸት ዘር አረማሞ ባለ አራት መዓዘን ሠራሁ ክብ ጠረጵዛ ሕይወተ ሲዛነፍ እንደ ዋዛ ፡፡ አራታቸዉም አይተዋወቁም እርስ በራሳቸዉ እኔ ነበርኩ በስልክ አምላካቸዉ ዓመት በዓል ቀን ለእነሱ ደስታ የኔ ነገር ለእኔ ለቅሶ እጣ ፈንታ ወዴት ልህድ ወደት ልግባ መጡተሰብስቦ ማንም ሳይጠራቸዉ ዓመት በዓል ነበር የጠራቸዉ ከማን ጋር ሊሆን ሲጀናነጀን በጆሮአቸዉ ቀን ሲያጋልጠኝ ሲያታልላቸዉ የአራት ባለ ባል መሆኔ በዓመት በዓል ጉድ ሆኖኩ በዘመነ ብርክ ያንቀጠቅጠኛል በክፉ ሥራዩ ማንም ተካፈይ ጠፋ ክፉ የበደል ሥራዩ ስድሳ ብር ዲናር ነዉ ደሞዜ፡፡ አራቱ ማንም ሳያገኛቸዉ ተገናኝቶ አረፉ ማነሽ ማን ነሽ መባባል ጀመሩ ፍለጋ ጀመረኩ መዉጫ በሩ ተቀነሰ የሰዉነት መእረግ ክብሬ የእኔ ነገር ለእኔ ግራ መሸቶ ነጋ ሲጫዉት የቁማር ሥራ ሠርቶ መባልት ያልታደልኩ በአራት ሴት መካክል ሟዠቁ የአንደበቴ ምላስ ጉልቡቱ ተንብርክኮ አለቄ ሴቱ አራቱም ሲመጡ መግቢያ ጠፋ ኑሮ መሠረቱ



አራት  ለአንድ ባለ ሚስት
ፍቅር በአማርኛ አንደኛዉ ከአማራ
ፍርቅ በአማርኛ ሁለቱ ከትግራይ
መልካቸዉ ጠይም ዉቤት ጸሐይ
ከሀበሻ ምድርተፈጥሮ ጀግና በጦር መዳ
እንነተን አገኙ  ተጠብቄ በሴት ጭን ገላ……
በአታላይነት  ተይዜ በአዉላላ  ለእኔ ጠፋ መላ
ሚስት ነበር ያማረኝ ሚስት አደርካቸዉ አራቱን
የምላስ ጉልበት አበርካክዉ 
በሲልክ ጅንጃና ልባቸዉ ፈተልኩ
መልካም ነበር ስሜ ብጠራ አቶ ልኩ
እኔ ነኝ በሴት ቀምስ የተለከፍኩ
ሶስቱም አያዉቁም ጉዳቸዉ፡፡
አንደኛዉ ደገኩም ከአሮሞ
እዘራለሁ  የዉሸት ዘር አረማሞ
ባለ አራት መዓዘን  ሠራሁ ክብ ጠረጵዛ
ሕይወተ ሲዛነፍ እንደ ዋዛ ፡፡
አራታቸዉም አይተዋወቁም እርስ በራሳቸዉ
እኔ ነበርኩ በስልክ አምላካቸዉ
ዓመት በዓል ቀን ለእነሱ ደስታ
የኔ ነገር ለእኔ ለቅሶ እጣ ፈንታ
ወዴት ልህድ ወደት ልግባ
መጡተሰብስቦ ማንም ሳይጠራቸዉ
ዓመት በዓል ነበር  የጠራቸዉ
ከማን ጋር ሊሆን ሲጀናነጀን በጆሮአቸዉ
ቀን  ሲያጋልጠኝ ሲያታልላቸዉ
የአራት ባለ ባል መሆኔ
 በዓመት በዓል ጉድ ሆኖኩ በዘመነ
ብርክ ያንቀጠቅጠኛል በክፉ ሥራዩ
ማንም ተካፈይ ጠፋ ክፉ  የበደል ሥራዩ  
ስድሳ ብር ዲናር ነዉ ደሞዜ፡፡
አራቱ ማንም ሳያገኛቸዉ ተገናኝቶ አረፉ
ማነሽ ማን  ነሽ መባባል ጀመሩ
ፍለጋ ጀመረኩ መዉጫ በሩ
ተቀነሰ የሰዉነት መእረግ ክብሬ
የእኔ ነገር ለእኔ ግራ
መሸቶ ነጋ ሲጫዉት  የቁማር ሥራ
ሠርቶ መባልት ያልታደልኩ
በአራት ሴት መካክል ሟዠቁ
የአንደበቴ ምላስ ጉልቡቱ
ተንብርክኮ አለቄ ሴቱ
አራቱም ሲመጡ መግቢያ ጠፋ ኑሮ መሠረቱ

ኩዌት ዉስጥ ነዋሪ የሆናቸሁ በመሉ ለዉይይት ወይም ጠቅላላ የአሳብ መግለጫ ለማሰባስብ የተሰራጭ ጸሑፍ ነዉ፡፡እኔ የመቃወም ሙሉ መብት አላቸዉ፡፡ሲህተት ከሆነ ለመታረም ስህተት ካልሆነ የእናተ የሕዝብ ድጋፍ ለመሻት ነዉ፡፡በሐይማኖት በዘር በቀለም የሚቃወም ሰዉ የለኝም፡፡ ከማንም የማንንም ጎሳ በመነጠል ለመቃወም ለመጥላት በፍጸም መብት የለኝም፡፡የማንምም መብት በሕግ አግባብ በማክበር ኃላፈነት እንዳለብኝ አዉቃለሁ፡፡ ለአእምሮ የማመች ግፈኛ አስራር ጋር አብሮ ለመኖርና ሆነ ወደ ፈት መረማድ ሙሉ ለመሉ ፈቃደኛ አለመሆነን በቅዲሚያ ለማሳወቅ ተገዲጃለሁ፡፡ ሀገራዊ አስተሳስብና ብሔራዊ ጥቅም ጉዳይ ላይ በጋራ አብሮ ለመቆም የሞራል ግደታ ነዉ፡፡ብሐየራዊ ማንነት እየጠፋ ለብሔራዊ ጥቅም ተብሎ ማጭብጨብ ብዙ ሊያግባባበ አይችልም፡፡ አሳብ በነጻነት ለማንሸራሽ የማይቻል ቅርቃር ዉስጥ ከመሆናችን አንጻር የአረብ ዓለም ማንኛዉም እንቃስቃሴ አደገኛ ማእቀፍ ዉስጥ አስቀምጦታል፡፡ ሆኖሚ ግን ህግና ሥርዓት ጠብቆ መብት የሚባለዉን ጨርሶ በሕግ አልደፈጠም፡፡ስለዚህ መብት ለመጠየቅ ማንንም ፈቃድ አልጠይቅም፡፡ አሁን ትልቁ ጥያቄ የተፈጠረዉ ግን መብት በሕግ ማስከበር እየተቻለ ሳለ ኢትዮጵያዊ ብቻ ከመብት ሁሉ የተገለለ ጩሄቱ ሳይሳማ ይወጣል፡፡ በኩዌት ማንም ወንጀለኛ ሆኖ ሳላ ወይም የተከሰሰ ሰዉ አይወጣም፡፡ ተበድሎ ሳላ ጉዳዩ ተድበስብሶ ከሀገር ይወጣል፡፡ ይህንን ዓይነቱ ችግር መፍታት ያለበት ድፕሎማቶች ኤጀንስ ኃላፈዎች ሚና እንዳለበት በምገባ መረዳት ይገባል፡፡የዲፕሎማቶች የሥልጣን ገደብ እስከ ምን ድረስ ነዉ? የዲፕሎማት ሥራ እና ተግባር ዘርፈ ብዙ ቢሆንም በዜጋዉ ላይ ኢ- ፈታዊ ክስ እና ድርግት ስፈጸበት ጠበቃ ያቆማል፡፡ ጉዩን በሕግ ይመራምራል፡፡ ከሀገሩ መንግስት ጋር ይጻጻፋል፡፡ የዲፖለማቶች ሥራና ተግባር ሕዳሴ ግድብ ብል ቦንድ በግድ ግዛ ወይም በእያንዳንዱ ጉዳይ ላይ የገንዘብ ተመን በማዉጣት የመንግስት ካዜና በገንዘብ መሙለት ብቻ ነዉ ትልቁ ሥራቸዉ በተሰሰዱበት ሀገር ላይ የሚደርሰዉን በደል ማስቆም ዜጋን ማስከበር ትልቁ ኃላፈነት ነዉ፡፡ የመንግስት መብት ጥቅምና ማስከበር ማለት ደግሞ የዜጎችን መብት ማስከበር ማለት ነዉ፡፡መንግስት ማለት ሕዝብ ነዉ፡፡ ህዝብ ማለት ደግሞ መንግስት ነዉ፡፡ሁለቱነን ነጣጥሎ መንግስት ብቻ የሚል መፎክር ግልጽ አይደለም፡፡ የሕዝብ መብት በአረብ ሀገር እንደት ይከበራል? በእግጥ ዲፕሎማቶች ሀገርቲ አላት ወይስ የሕዳሴ ግድ ድፖሎማቶች ነዉ ያላት?ዜግነትና የዜጋ መደፈር ትርጉም እንዴት ትንታኔ ሊሰጥ ይችላል? የሰዉ ልጅ ትርጉም ገና ወደ ማወቅ እያወቁ ላለማወቅ ፈቃድ መስጠታዉ ነዉ፡፡ መልእክቴ ቀጥተኛ የክርክር አሳብ ለመከራከር ለማሳት የፈለኩት ጉዳይ በኪና አደጋ ሰዎች ኢትዮጵዉያን ሴቶች ሬሳ በክብር ተሸኝቶቸል፡፡ስሊዘህ ተገብ ነዉ ተብሎ የተደረገዉን እንቅስቃሴ ከልብ እናመስግናለን እናከብራለን፡፡ ዳሩ ግን በእያንዳንዱ ሰዉ የሕይወት እንሹራስ እንዳለዉ በህግ ተደንግጎአል በ ሜይ241964 የወጣዉ ሕግ ሕጋዊ መብት ያለዉ አካል በእንሹራስ ህግ ተቀምጦአል፡፡የአንሹራስ መብት ማን ያስጠብቃል? ስለዚህ ጠበቃ ተከራክሮ ማሸነፍ እንደሚቻል እያንዳንዱ ዜጋ የማወቅ መብት እያለዉ መብቱ ሳይከበርለት መብቱ በዲፕለማቶች ዉሳጣዊ ዝምታ ወይም የእንሹራስ ማኑዋል የለንም እንዳሉኝ ዝም ተብሎ ሬሳ ተጭኖ ይሄዳል፡፡ አንዳንዶች በሽንት ቤት ይታረዳሉ፡፡ ሬሳ በፖሊስ ተመርምሮ ይላካል፡፡ግለስቡ የሠራዉ ወንጅል አለመሩ ስረጋገጥ ማለት ነዉ፡፡ ወንጅል የተፈጸመበት ሬሳ ሕጋ እንዴት ሆኖ ነዉ ሕጋዊ መብት ሳይኖረዉ ለመላክ የሚቻለዉ? ይህ ዓይነቱ አሠራር በሕግ አግባብ አለመሆኑን በኩዌት ዉስጥ ያለ ሰዉ ሁሉ ማወቅ አለበት፡፡ ስለዚህ በኩዌት ያሉ ነዋሪዎች በጠብቃ በሕግ አማካሪ መብት ማስከበር እንደሚችሉ ያዉቃሉ? አንተ ለመብትህ ከቆምክ ሕግ መብትን ሊያስከብር ዝግጁ መሀኑ ነዉ የሚያዉቀዉ ፡፡ ህግ የመብትን ማንንም መብት ከህግ አግባቢ ዉች አይነጥቅም፡፡ እስከዛሬ ድረስ የተለያዩ ሬሳ ወደ ሀገር ቤት ተልኮአል፡፡ እነዚህ ሕጋዊ መብት የላቸዉም ? የአንደንዳች ገንዙ ከሀገር ቤት ወደ ኩዌት ተልኮ ሬሳቸዉ ተልኮአል፡፡ ማስረጃ ያለዉ ታሪክ ነዉ፡፡ በሀገራችን ሕግ እና ሥርዓት ሬሳ የህግ ጥበቃ የለዉም፡፡ በአረብ ሀገርም ሕግ ሕጋዊ ጥበቃ ይደረግለታል፡፡እንዴት እና ማን ገደለዉ የህክምና ማስረጃ ፖሊስ ያስባስባሉ፡፡ የሰዉ ልጅ የህግ ጥበቃ ካለዉ ኢትዮጵዊ ግን ሲሞት ሕጋዊ መብት እንዴት መብቱ ሳከበር አዲማጭ እንዳጣ ቀራል? ለዚህ መደፈር መዋረድ ምክንያቱ ማን ነዉ ? እያንዳችን ለጉዳዩ ተጠያቂዎች ነን፡፡ አሁን ለእኔ የቁርጥ ቀን ነዉ፡፡እስከ መቼ ድረስ መብቱ ሳይከበር ሬሳ ተጭኖ ይሄዳል? ይህ ጉዳይ በሕግ መልስ እስክመለስ ድረስ እንቅፍ የለኝም፡፡ መብት ማስከበር ወንጅል አለመሆኑን ሁሉ መዘጋት የሌለበት ጉዳይ ነዉ፡፡ መብት መስከበር ጉዳይ ላይ ድፖሎማቶች ግልጽ አሠራር እስከ ዉጭ ጉዳይ ድረስ ከኤጀስዎች ጋር በጥምረት ለመስራት ኃላፈነት ሊኖር ይገባል፡፡ አብዘኛዉ ግን ኢትዮጵዉን በየ ጥሻ ወርቆ እየቀሩ ነዉ፡፡ በዚህ ድራማ የተጠመደ አካል ማን ነዉ? በዚህች ምድር ሰዉ የለም ያስብላል፡፡ የሰዉ ልጅ ሞት እተደሰበስ ይቃራል፡፡ ይህ ዓይነቱ አሠራር ሕጋዊ አለመሆኑን ነዉ፡ የመረጃ ግልጽነት የለዉም፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ ብዙ ሬሳ ወይም በዚህ መ ንገድ ሀገር ይላካል፡፡ በእርግጠንነት ሬሳ ወዳ ሀገር መሸኘት ተገብ ነዉ፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ግን ህጋ መብት ማግኘት እያለበት ዝምታ ይስጠይቃል፡፡ እንዲህ ዓነቱ ሕሊናን ያማል፡፡እየተፈጸመ ያለ ዳባ እያዩ ዝም ማለት የሕሊና ፍርድ እጦት ይሆናል፡፡ ለሰዉ ልጅ ጠበቃ ማቆም እንችልም? 55 ሺህ ኢትዮጵያዊ የሚኖርባት ኩዌት አስር ሕጋዊ ጠበቃ መቅጠር አንችልም? ሀገር ማስከበር ዜጋን ማስከበር መቼ ይሆን? ኢትዮጵያዊ የሚከበረዉ አረብ ሀገር መቼ? አንዳንዲቹ ልጅ ወልጆ ከብደዋል፡፡ ዳሩ ግን አጥር በሌለዉ ቤት እየኖሩ ልጅ ማፍራት ደረጃ ደርሰዋል፡፡ ዓለማቀፍ ማህበራስ ስላ እኛ ምን ይላል? ቤተሰብ ሬሳ ብቻ ተቀባይ ሲሆን ምን ይሰማናል? ልፍስፍስ ዲፕሎማቶችን በመላክ የተጠመደዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስተር ምክር ቤት ሚኒስተሮች ምክር ቤት ጉዳዩ የስንት ሰዉ ሬሳ ሕጋዊ መብት ሳይከበር የቀሩ ዜጎችን ዝርዝር አለዉ፡፡ አረብ ሀገር የመጣች ሴት መብት እስከ ምን ድረስ ነው? ወደ አረብ ሀገር ልጆቻዉ የላኩ ቤተሰቦች ሬሳ ተቀባይ እንጅ መብት መኖሩን የሚያሳዉቃቸዉ መሥራያ ቤት ድርጅት የለም፡፡ ይህ አሠራር ሚስጥር ሊሆን ከቶ አይገባም፡፡ እናት ሬሳ ፈላጊ ብቻ ሳትሆን የልጃን መብት የማግኘት መብት ሊናሳዉቃቸዉ ይገባል፡፡ ኤጅስዎች ዲፕማቶች የዉጭ ጉዳይ ሚኒስተር መሥያቤት ቁርጠኛ አሠራር መዘርጋት ሐቀኝነት የሚጠይቅ ጉዳይ ነዉ፡፡ ልጅ ከጠፋች ዓመት ሞላት የሚሉ እናቶች በየ ፈስ ቡክ እያነበብ ነዉ፡፡ ፈስ ቡክ የኢትዮጵያዉን ሴት ሬሳ መፈለጊያ ድረገጽ መሆኑ ያሳዝናል፡፡ የሰዉ ልጅ የዉሃ ሽታ ሆኖ እየቀረ ነዉ፡፡ የዓረብ ሀገር ጉዳይ ዓለማቀፍ ማህበረስብ ከጎናችን መቆም ያለበት ጉዳይ ነዉ፡፡ ስብስባ መስብስብ የመይቻልበበት መቃወም የማይቻልበት በድፕሎማት በፍራት መንፈስ የሚኖርበት ዓለም ላይ የእኛ እንድነት ይህን የግፍ መጋረጃ መቅደድ አለብን፡፡ የማìች መብት መከበር አለበት ሲንል ምን ማለት ነዉ? እንሹራስ ማለት ነዉ፡፡ ለደረስበት ጉዳት ካሳ ማግኝት ነዉ፡፡ይህንን መብት ለማስከበር በቂ የሆነ አዲራሻ ያለዉ ሕጋነቱን ያተረጋገጠ ሰዉ መሆን አለበት፡፡ህጋዊ መኖርያ ፈቃድ የሌለዉ ሰዉ መብት ለማግኘት ይችላል ? ባለ መብት ሆኖ ሲገኝ ጉዳዩ በድፕለማት ጽ/ቤት በኩል ሕጋዊ ዉክልና አማካይነት ጉዳየን ይከታተላ፡፡ ሕጋዊ ሳይሆን በሰዉ እጅ አደጋ ደርሶበት ሲሞት ገዳይ ይጠየቃል፡፡ ለዚህ አይነቱ ድርግት ድፕለማቶች ለፍትህና ለዜግነት ክብርና ለዜግነት ቦታ ሲኖራቸዉ በራቸዉ ክፍት ይቻላል፡፡ስለዚህ በዓረብ ሀገር ቁልፍ ያለዉ በድፕሎማት እጅ ነዉ፡፡ የእኛ ህዝብ በመረጃ አሠራር ዝርክርክነት በመኖር ምክንያት ተጎጅዎች ቤተሰብ ማግኘት መሠረታዊ ችግር ነዉ፡› መኖርያ ፍቃድ እና ፓስፖርት ኮፖ ተደርጎ ለቤተሰብ ለ¹ደኛ ማስቀመጥ መረሳት የሌለበት ነገር ነዉ፡፡ እስከ ዛሬ በሞት የተነጠቁ ዜጎች ማን መብታቸዉን ያስከብር ነበር በምንም መንገድ ቤተስብ ሬሳ ከመቀብል ዉጭ ምንም ዓይነት የእንሹራስ መብት አላገኙም፡፡ ማግኘት የማይችሉበት ጉዳይ ብዙ ምክንያት አለ፡፡ ጥቁር ንግድ አለ፡፡ ንቁር ንግድ ሀገርን ዓለምን ሕብረተስብ እያከሰረ አለ፡፡ ብዙ ወንጅል የሚሠራዉ ተደጋግፈዉ ተባብሮ ይሠራል፡፡ መረጃ ይድበሰበሳል፡፡አንድ ሬሳ የተላከዉ 700 ዲናር ከአዲስ አባባ ከቤተሰብ ተልኮ ነዉ፡፡ ስለዚህ ቤተሰብ በሞት ምክንያት ገንዘብ ያወጣል ኖረንም ሞተንም ቤተሰብ በማስቸገር ላይ ነዉ፡፡ይብቃ የሰለጠ አካሄድ ይኑር ወንጀለኞችን በብት አቅፎ በመኖር ሀገርን ወገን መጉዳት ለማቆም ለራሳችን ቃል መግባት አለብን፡፡ በሞት ምክንያት ጥቁር ገበያ ዉስጥ የተዘፈቁ የወንጅል ቡድን መረቡን ለመበሳጠስ መረጃ በዉስጥ መስመር ላኩ፡፡ ፍርሃት ይቁም፡፡ ወንጀለኞች አቅም ሞራል የላቸዉም፡፡ ለድህነነታች የምትሰጉ በመሉ በዉስጠኛዉ መስመር ሚስጥር እስከ መጨረሻ ከእነ ጋር ይቀራል፡፡ ወንጀለኞች ለፍርድ እስቀርቡ ድረስ ይፋ ትግል በአደባባ ማድረግ ተገቢ ይሆናል፡፡ ሶስት ወጣት ሴቶች በመኪና አደጋ መሞታቸዉ ዜና ሁላችንም ሰምተናል፡፡ እያንዳንችን ጥልቅ ሐዘን እንደተሳማን እገምታለሁ፡፡ኢትዮ አየር መንግድ ድርጅት የተወሰነ የግል ማህበር በድን ሬሳ ለመጫን ያዉም 800 ዲናር ይቀባላል፡፡ የህዝብ እና የሀገር ሀብት ከሆነ ከሬሳ እጅ ገንዘብ መቀብል ለምን አስፈለገ ሬሳዉ ወዶ አልሞተም ትብበር ይገባል፡፡ስለዚህ ነጋደ ሁለም ከሙታን እንጅ ይቀበላል፡፡ የሙት መንፈስ አይወቅሰዉም፡፡ ነጋደ ለሀብት እንጅ ለብዓዊነት ሞራል የለዉም፡፡ ሀብታም እውር ነዉ፡፡ ገንዘብ እንጅ ሙታንን አያይም፡፡የሕዝብ ሐብት የሆነዉ አየር መንገድ ከእቃ ጋር ለተጫነ ሬሳ ገንዘብ ይስበስባል፡፡ ይህ ገንዘብ ወደ ኢት ብር ሲቀየር 1ዲናር በ69 ሲባዝ 55.200 ይህ ብር ተከፍሎ ሬሳዉ ወደ ቤተሰብ ይመሰላል፡፡ሬሳዉ ወደ እናት ሀገር መመለስ አስፈላጊ ነዉ፡፡ ሀገር ተስፋ ነዉ ሀገር መከታ ነዉ፡፡ በእርግጥ ያለ ሀገር ምንም የለም፡፡ አሁን ያለዉ ሁነታ ሀገር ወገን የሚባል ጉዳይ ወደ ተረተረ ተረት እየተለወጣ ያለ ይመስለኛል፡፡ ሚዛነዊነት ጎጠኝነት በስፋት እየነገሰ ስለሆነ ሁሉም ነገር በመተዋወቅ ላይ የተመሠረተ ነዉ፡፡ የኢት አየር መንግድ ሬሳየ ወደ ሀገር እንዲመለስ ዘንድ የክፍያ ሰነድ መያዝ አለበት፡፡ ስለዚህ እያልኩ ያለሁት የሀገር ሀበት የሆነዉ አየር መንገድ ክፈያ እንደሚጠይቅ በአረብ ሀገር ለሞተች ኢትዮጵዊነት የከሳ ክፈያ በአግባቡ እንጠይቅ ነዉ፡፡ የገደለዉ አረብ ከሆነ አረብ ወደ ፈርድ ፈት ለማቅረብ ድፍረቱ ሊኖረን ይገባል፡፡ የገጨዉ የአረብ መኪና ከሆነ የመኪና ስላዳ ይዞ መካስስ ለምን ድፍረቱ አጣን? ለአየር መንገድ ተለቅሞ ገንዝብ ሲከፈለዉ አገልግሎት ሲስጥ አረብ ገድሎ በነጻ የተለቀቀበት ምክንያት ለምን ይሆን? ከዚህ ከሙታን ዜጎች በስተጃርባ ታላቅ ሚስጥር አለ፡፡ ገይዳ በነጻ ሲለቀቅ ለሀገር ሀብት የሆነዉ አየር መንገድ በክፈያ አገልግሎት ይሰጣል፡፡ ሞት በነጻ ሬሳን በዋጋ ታሪክ ይጠይቀናል፡፡ የሀገር ሀብት በጋራ የመጠቀም መብት አለመኖር ምክንያት በሬሳ ዋጋ ይከፈላል፡፡የኢትዮ አየር መንገድ የማስገድድ መብት ሳይሆን ያ ሬሳ የማን ነዉ የሚለዉ አስተዳደሩ እንዲህ ያሉ ችግሮች ለመቅረፍ ሚዛናዊ የንግድ ሥርዓት መዘርጋት ፖሊስ ሊኖር ይገባል እላለሁ፡፡ ኢትዮያዉን ሴቶች በመኪና አደጋ እንደሞቱ ለሁላችንም ግልጽ ነዉ፡፡ አደጋ ይከሰታል፡፡ አለም በአደጋ የተከበበች ናት፡፡ ለአደጋ ሲባል ግን ለእያንዳንዱ ሰዉ የሕይወት የንብረት ዋስትና እንሹረስ አለዉ፡፡ አንድ ሰዉ እንሹራስ መብት የሚከበረዉ በኮንትራት የዉል ሕግ መሠረት ነዉ፡፡ ይህ ዉል በቃል ወይም በጸሑፍ ይሆናል፡፡ ለምሳለ ጉዳዩን ግልጽ ለማድረግ አንድ ሰዉ ከቦሌ ተነስቶ አራት ኪሎ 5 ብር ብር ከፈሎ ጉዞ እንደጀመረ ኡራኤል ቤ/ክ እንዳለፈ ታክስ ተጋጭቶ ሰዉ ብሞት እንሹረሽ 㝕ማግኘት መብት ያለዉ ከታክስ ድርጅት ነዉ፡፡ በኩዌት ድግሞ ሕጉ ልዩት የለዉም፡፡ በመሥሪያ ቤት ተሳፈረን እየሄድን ሳለ አደጋ ብያጋትም መሥራያቤት ባስ እንሹርድ በመሆኑ የእንሹራስ መብት ይከብለታል፡፡ ሴቶችቱ ለመዝናናት ወይም በሌላ እየተ¹ዙ ሳለ ወይም የተሳፈሩበት ያሳፈረዉ አካል ሙሉ ኃላፈነት ይወስዳል፡፡ ራሱ ያሳፈረዉ አካል አብሮ ሞቶ ከሆነ ሊጠይቅ የሚችል ማን ልትሉኝ ይሆናል ? በመኪና ሴሌዳ ቁጥር ክስ ይመሠረታል፡፡ እነሱ ጠጥቶ ወይም ሊትተኛ ወይም ሌላ የወሬ ዝብዘባ ሳይሆን ወዲዚህ ቦታ የወሰዳታ ጋር ከዉል ዉጭ የዉል ኃላፈነት መኖሩን ማወቅ አለበት፡፡ የእንሹረስ መብት መጠይቅ የማቻል በራሱ ላይ መርዝ ተጥቶ በፈቃዱ ለሞተ ሰዉ እንሹራስ መጠየቅ አይቻልም፡፡ እሹሩርድ የሆነዉ መኪና በመሆኑ በመኪናዉ ዉስጥ ያለዉ ሰዉ እንሹርድ ይደረግ ያለዉ ባለ ንብረት ነዉ፡፡ ማንኛዉም ከዉል ዉጭ የሚመጣ ኃላፈነት አለ፡፡ ኃላፈነት በጎደለዉ ሁነታ የሚደርስዉ ጉዳይ የሕይወትና የንብረት ዉድሜት እያንዳንዱ ሰዉ በሕግ ፈት ይጠየቃል፡፡ የትሪፍ ሕግ ለምን ያስፈልጋል? ትራፍክ አደጋዉን መርምሮ ለአቃቤ ሕግ ያስታላልፋል፡፡ ስለዚህ ድፍፍን ምንድነዉ? ለጥያቄ መልስ ማሳጣት ለምንድነው? ኢትዮጵያዉን ሴቶች ወጣቶች ለመዝናናት ሆነ መኖርያ ፈቃድ በግላቸዉ አሠርተዉ በሥራ መስክ ተሰማርተዋል ቢሆንም ለሥራ ወይም ለመዝኛኛ የወሰዳቸዉ አካል መኪና በሕግ እንሹርድ ነዉ፡፡ የሞቱት የኩዌት አየር ክልል ዉስጥ ነዉ፡፡ የሀገርቱ መንግስት በሕግነታቸወ ያዉቃቸዋል፡፡ የት ከማን ጋር እንደሚኖሩ የእንሹራስ ፎርማለቲ ሳያማìላ መኖርያ ፈቃድ ሊታድስላቸዉ አይችልም፡፡ ሕጋዊ መኖርያ ፈቃድ ከሌላቸዉ ሕጋዊ መብት መጠየቅ ከቶ አይደፈርም፡፡ለማዝናናት ይዞ የወጣ ግለስብ ድርጅት በሕግ እንሹርድ ነዉ፡፡ምን ይሠሩ ነበር ለምን ወዚህ ይሄዳሉ በማለት ክርክር ማሳት ተገቢ ቢሆንም ይህ ኃላፈነት ከዉል ዉጭ ኃላፈነት ይመነጫል፡፡ የእሬሳ መቃጣል ድርብ የእንሹራስ መብት የክፍያ ካሳ የማግኘት መብት ያጎናጻፍላቸዉል ይላሉ የኩዌት የሕግ ባለ ሙያ ማህበር፡፡ ስለዚህ የኩዌት ህግ የእንሹራሰ ይህንን ካለ የብላክ ዳይመድ ዲዛነሮች ምን ይላሉ? የሬሳ ሸኝት ሥነሥርዓት የሻማ በሻማ በፈስ ቢክ ግርግር ያበቃል ማለት ነዉ? ፡፡ወገኖቻቸን የሞት የሕይወት ጉዳይ ካሳ ዙርያ ኮሚቴ በአጅነነት ብንነጋገር የሚያሰፈራዉ ወይም የሚመጣዉ አደጋ ምንድነዉ ? ዝምታዉ ከፍራሃት ወይስ ነገር እኛ አንሞትም በእኛ ላይ ቁማር አይሠራም ከዚህ ከሞት ጽዋና እናመልጣለን የሚል ነዉ? የሚስፈራችሁን ማንን ነዉ? ሞትን ተሸክሜን እንዞራን፡፡ሕጋዊነትና እና ፍታዊነት ጉዳይ ላይ የምትፈራ ከሆነ በመቃብር አፋፋ ላይ ነህ፡፡ የጥቁር ንግድ ማእከል አስታዳሪዎች በፈቃደ ጉዞ በማድረግ ለማነጋር አስምስተወ ወጣቶች ሆነን ለማነጋገር ቢንሞክርም እነሱ ምንም አያዉቁም፡፡ ልክ እንደ አዲስ አባባ የለም አስኝቶ ተመለስን፡፡የእኔ እምነት በንግግር እንዲፈታ ሙከራዉ እቀጥላለሁ ፡፡ ብሩ ማካንካት ስጅምር በዉሰጠኛዉ በሩ ተቆልፎአል፡፡ በሩ መቆልፍ ያስቆመኛል ወይም ይህንን በሚገባ ማወቅ የተሳነዉ ሁሉ በየ ቢሮ የለም ተብያሉ፡፡ለማናገር ብድራት ለማከፈለኝ የደን ሙግት በመሆነ እ/ር ብድራት እስክፍል ድረስ ትግል ይቀጥላል፡፡ በከዚህ ሬሳ በስተጃርባ ያለዉ የጥቁር ገበያ ዓለም ማወቅ ወይም ሁሉም በሬሳ ንግድ ከበርቴነት ለማስቀረት የሞራል ወነ ይጠይቃል፡፡ መዘዙ በዝርዝር ተመልከቱ በድን ሬሳ የካሳ ክፍያ በኩዌት ዲናር፡፡ - እያንዳንዳ ሴት የእንሹራስ ሕግ የሚያከብልቸዉ መብት 10.000 ሺህ ዲናር ይህ መደበኛ ክፍያ ነዉ፡፡ የአሳት ቃጠሎ ምክንያት የሚገኘዉ ካሳ በግምታዊ አኃዝ 35 ሺህ ሲሆን በጠቅላል ግምታ ጠበቃዉ ቃለ መጠየቅ እንዳስቀመጠዉ 45 ሺህ እስከ 50.000 ሃምሻ ሺህ ዲናር ካሳ የማግኘት መብት እንዳለቸዉ የሕግ ጠበቆች የቃል በቃል መጠየቅ በድምጽ መኖሩን ያዉቃሉ? ይህ ገንዘብ የአንድ ሴት የእንሹራስ ክፈያ 3,450.000 ሶስት ሚሊየን አራት መቶ አምሳ ሺህ ብር የካሳ ክፍያ የማግነት መብት እያሳጣ ያለዉ ማን ነዉ? - ሬሳን ለመላክ ገንዘብ በማስብሰብ ለቤተስብ እንዲደስ ማድረግ የተቀደሰ ተግባር ቢሆንም ጥራት ያለዉ ሥራ መስራትና ሀገር እንዲትጠቅም ማድረግ ኃላፈነት ነዉ፡፡የሬሳ ለማ¹¹ዝ ዶክሜት ማዘጋጀት ብቻ ሳይሆን መብት የሚባለዉ ለማስከበርና ሀገር ቤተስብ እንጠቀሙ ማድረግ ከሀይማኖት ከህግም ከባህል አንጻር ፖለቲካዊ አስተዳር ምሥጋና እንድያገኝ የመንግስት አስተዳር ክፍተት መሸፈን ትልቅ ምሳሌነት ነዉ፡፡ - በፉንታስ በመኪና ተገጭታ የሞተች የማግነት መብት ያላት 10.000 ዲናር ነዉ፡፡ ወደ ብር ሲቀየር 6.90000 ስድት መኖር ዘጠና ሽህ ብር የማግነት መብት አላቹዉ፡፡ ኤምባስዉ አስተዳደሮች እና ድፖሎማቶች በአክብሮት ባለ ሥልጣናት ለማነጋገር ሙከራ በቀን 5/1/2016 ከወጣቶች ጋር ወደ ቢሮ ሄጃለሁ፡፡ በሻማ ሥነ ሥርዓት አከባበር ላይ ተገኘቻለሁ፡፡ በ5./1/2016 ወደ ቆንስላዉ ጸ/ቤት ጥሬቱ የማሳከ ቢሆንም ጥረቱ ይቀጥላል፡፡ በእያንዳንዱ ጉዞ እንቅፋት ሊኖር ይችላል፡፡ አምላክ አምሳል የተፈጠረዉ የሰዉ መብት እንዲከበር ነገም ወደፈትም እቀጥላለሁ፡፡ ስሚ ላይኖር ችላል፤፤ ባለ ሥልጣናት ቢሮ እያሉ የለም ሊያሰኙ ይችላሉ፡፡ ሥልጣን ጥቅም ፍልጎ ልባል ይችላል፡፡ ዓለም ያለ ጥቅም አትኖርም፡፡ ለእኔ የሚገባኝ ጥቅም በሕጋዊ መንገድ እፈልጋለሁ፡፡ የሰዉን መብት የሆነዉን አልፈልግም፡፡ ዲሞክራሳዊ ሚዛናዊ ትችት ነቀፍ ይኑረን ሀገርቱ በሬሳ ሚኪኒያት ከ መቶ ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ እያጣች ነዉ፡፡ዜጎች ክሳራ ላይ ናቸዉ፡፡ ዲሎማቶቹ ምን እየሠሩ ነዉ እንነጋገር ህዝብ አሰታየቱን ለወጭ ጉዳይ ይጻፈ ይናገራ ሰብዓዊ ተቃማት አሳቡን ይተቹን፡፡ ይህንን ታላቅ በደልም አልሸከምም የሚል ወገን ከጎነ እንዲቆም ወላጅ ቤተሰቦች በእሳት የተቃጠለ በድን የካሳ ክፈያ እንዲከፈጸምላቸዉ መላዉ ዓለም ያለዉ ሕዝብ ወደ ዓረብ ሀገር የሚፈጸመዉ በደልና ይፋ በማዉግዝ ትኩረቱን ወደ መካካለኛ ምስራቅ እንዲመለከት ጥረ አደርጋለዉ፡፡ በቅዲሚያ ግን ይመለከተኛል የሚል ሰዉ የሆነ ሰዉ የጋራ መድረክ እንዲዘጋጅ ጥር አደርጋለሁ፡፡ ኢያሡ ለገሰ 51140558 ሲልክ ደዉሉ እንነጋር!



ኩዌት  ዉስጥ ነዋሪ የሆናቸሁ በመሉ  ለዉይይት ወይም ጠቅላላ የአሳብ መግለጫ ለማሰባስብ የተሰራጭ ጸሑፍ ነዉ፡፡እኔ የመቃወም ሙሉ መብት አላቸዉ፡፡ሲህተት ከሆነ ለመታረም ስህተት ካልሆነ የእናተ የሕዝብ ድጋፍ ለመሻት ነዉ፡፡በሐይማኖት በዘር በቀለም የሚቃወም ሰዉ የለኝም፡፡ ከማንም  የማንንም ጎሳ በመነጠል ለመቃወም ለመጥላት በፍጸም መብት የለኝም፡፡የማንምም  መብት በሕግ አግባብ በማክበር ኃላፈነት እንዳለብኝ አዉቃለሁ፡፡
ለአእምሮ የማመች ግፈኛ አስራር ጋር አብሮ ለመኖርና  ሆነ  ወደ ፈት መረማድ  ሙሉ ለመሉ ፈቃደኛ አለመሆነን በቅዲሚያ ለማሳወቅ ተገዲጃለሁ፡፡ ሀገራዊ አስተሳስብና ብሔራዊ ጥቅም ጉዳይ ላይ በጋራ አብሮ ለመቆም  የሞራል ግደታ ነዉ፡፡ብሐየራዊ ማንነት እየጠፋ ለብሔራዊ ጥቅም ተብሎ ማጭብጨብ ብዙ ሊያግባባበ አይችልም፡፡
  አሳብ በነጻነት ለማንሸራሽ  የማይቻል ቅርቃር ዉስጥ ከመሆናችን አንጻር የአረብ ዓለም ማንኛዉም እንቃስቃሴ አደገኛ ማእቀፍ ዉስጥ አስቀምጦታል፡፡ ሆኖሚ ግን ህግና ሥርዓት ጠብቆ መብት የሚባለዉን ጨርሶ በሕግ አልደፈጠም፡፡ስለዚህ መብት ለመጠየቅ ማንንም ፈቃድ አልጠይቅም፡፡ አሁን ትልቁ ጥያቄ የተፈጠረዉ ግን  መብት በሕግ ማስከበር እየተቻለ ሳለ ኢትዮጵያዊ ብቻ  ከመብት ሁሉ የተገለለ ጩሄቱ ሳይሳማ  ይወጣል፡፡ በኩዌት ማንም ወንጀለኛ ሆኖ ሳላ ወይም የተከሰሰ ሰዉ አይወጣም፡፡ ተበድሎ ሳላ ጉዳዩ ተድበስብሶ  ከሀገር ይወጣል፡፡
ይህንን ዓይነቱ ችግር መፍታት ያለበት ድፕሎማቶች ኤጀንስ ኃላፈዎች ሚና እንዳለበት በምገባ መረዳት ይገባል፡፡የዲፕሎማቶች የሥልጣን ገደብ እስከ ምን ድረስ ነዉ? የዲፕሎማት ሥራ እና ተግባር ዘርፈ ብዙ ቢሆንም በዜጋዉ ላይ ኢ- ፈታዊ ክስ እና ድርግት  ስፈጸበት ጠበቃ ያቆማል፡፡ ጉዩን  በሕግ ይመራምራል፡፡ ከሀገሩ መንግስት ጋር ይጻጻፋል፡፡ የዲፖለማቶች  ሥራና ተግባር ሕዳሴ ግድብ ብል ቦንድ በግድ ግዛ  ወይም በእያንዳንዱ ጉዳይ ላይ  የገንዘብ ተመን በማዉጣት የመንግስት ካዜና  በገንዘብ መሙለት ብቻ ነዉ ትልቁ ሥራቸዉ በተሰሰዱበት ሀገር ላይ የሚደርሰዉን በደል ማስቆም ዜጋን ማስከበር ትልቁ ኃላፈነት ነዉ፡፡
 የመንግስት መብት ጥቅምና  ማስከበር ማለት ደግሞ የዜጎችን መብት ማስከበር ማለት ነዉ፡፡መንግስት ማለት ሕዝብ ነዉ፡፡ ህዝብ ማለት ደግሞ መንግስት ነዉ፡፡ሁለቱነን ነጣጥሎ  መንግስት ብቻ የሚል መፎክር ግልጽ አይደለም፡፡ የሕዝብ መብት በአረብ ሀገር እንደት ይከበራል? በእግጥ ዲፕሎማቶች ሀገርቲ አላት ወይስ የሕዳሴ ግድ ድፖሎማቶች  ነዉ ያላት?ዜግነትና የዜጋ መደፈር ትርጉም እንዴት ትንታኔ ሊሰጥ ይችላል? የሰዉ ልጅ ትርጉም ገና ወደ ማወቅ  እያወቁ ላለማወቅ  ፈቃድ መስጠታዉ ነዉ፡፡
         መልእክቴ ቀጥተኛ  የክርክር አሳብ  ለመከራከር ለማሳት የፈለኩት ጉዳይ  በኪና አደጋ ሰዎች ኢትዮጵዉያን ሴቶች ሬሳ በክብር ተሸኝቶቸል፡፡ስሊዘህ ተገብ ነዉ ተብሎ  የተደረገዉን እንቅስቃሴ ከልብ እናመስግናለን እናከብራለን፡፡
 ዳሩ ግን  በእያንዳንዱ ሰዉ  የሕይወት እንሹራስ እንዳለዉ በህግ ተደንግጎአል በ ሜይ241964 የወጣዉ ሕግ  ሕጋዊ መብት ያለዉ አካል  በእንሹራስ ህግ ተቀምጦአል፡፡የአንሹራስ መብት ማን ያስጠብቃል?  ስለዚህ  ጠበቃ ተከራክሮ ማሸነፍ እንደሚቻል  እያንዳንዱ ዜጋ የማወቅ መብት እያለዉ መብቱ ሳይከበርለት መብቱ በዲፕለማቶች ዉሳጣዊ ዝምታ ወይም የእንሹራስ ማኑዋል የለንም እንዳሉኝ ዝም ተብሎ ሬሳ ተጭኖ ይሄዳል፡፡
አንዳንዶች  በሽንት ቤት ይታረዳሉ፡፡ ሬሳ በፖሊስ ተመርምሮ ይላካል፡፡ግለስቡ የሠራዉ ወንጅል አለመሩ ስረጋገጥ ማለት ነዉ፡፡ ወንጅል የተፈጸመበት ሬሳ ሕጋ እንዴት ሆኖ ነዉ ሕጋዊ መብት ሳይኖረዉ  ለመላክ የሚቻለዉ? ይህ ዓይነቱ አሠራር በሕግ አግባብ አለመሆኑን በኩዌት ዉስጥ ያለ ሰዉ ሁሉ ማወቅ አለበት፡፡
ስለዚህ  በኩዌት ያሉ ነዋሪዎች  በጠብቃ በሕግ አማካሪ መብት ማስከበር እንደሚችሉ ያዉቃሉ? አንተ ለመብትህ ከቆምክ  ሕግ  መብትን ሊያስከብር ዝግጁ መሀኑ ነዉ የሚያዉቀዉ ፡፡ ህግ የመብትን ማንንም  መብት ከህግ አግባቢ ዉች አይነጥቅም፡፡
 እስከዛሬ ድረስ የተለያዩ ሬሳ ወደ ሀገር ቤት ተልኮአል፡፡ እነዚህ  ሕጋዊ መብት  የላቸዉም ? የአንደንዳች ገንዙ ከሀገር ቤት ወደ ኩዌት ተልኮ ሬሳቸዉ ተልኮአል፡፡ ማስረጃ ያለዉ ታሪክ ነዉ፡፡ በሀገራችን ሕግ እና ሥርዓት ሬሳ የህግ ጥበቃ የለዉም፡፡ በአረብ ሀገርም ሕግ  ሕጋዊ ጥበቃ ይደረግለታል፡፡እንዴት እና ማን ገደለዉ  የህክምና ማስረጃ ፖሊስ ያስባስባሉ፡፡
 የሰዉ ልጅ የህግ ጥበቃ ካለዉ ኢትዮጵዊ ግን   ሲሞት ሕጋዊ መብት እንዴት  መብቱ ሳከበር አዲማጭ እንዳጣ ቀራል? ለዚህ መደፈር መዋረድ ምክንያቱ ማን ነዉ ? እያንዳችን  ለጉዳዩ ተጠያቂዎች ነን፡፡ አሁን ለእኔ የቁርጥ ቀን ነዉ፡፡እስከ መቼ ድረስ መብቱ ሳይከበር ሬሳ   ተጭኖ ይሄዳል?
ይህ ጉዳይ በሕግ መልስ እስክመለስ ድረስ እንቅፍ የለኝም፡፡ መብት ማስከበር ወንጅል አለመሆኑን ሁሉ መዘጋት የሌለበት ጉዳይ ነዉ፡፡ መብት መስከበር ጉዳይ ላይ ድፖሎማቶች ግልጽ አሠራር  እስከ ዉጭ ጉዳይ ድረስ ከኤጀስዎች ጋር በጥምረት ለመስራት ኃላፈነት ሊኖር ይገባል፡፡
 አብዘኛዉ ግን ኢትዮጵዉን  በየ ጥሻ ወርቆ እየቀሩ ነዉ፡፡ በዚህ ድራማ  የተጠመደ አካል  ማን ነዉ? በዚህች ምድር ሰዉ የለም ያስብላል፡፡ የሰዉ ልጅ ሞት እተደሰበስ ይቃራል፡፡ ይህ ዓይነቱ አሠራር ሕጋዊ  አለመሆኑን ነዉ፡  የመረጃ ግልጽነት የለዉም፡፡
 እስከ ዛሬ  ድረስ  ብዙ ሬሳ ወይም  በዚህ መ ንገድ  ሀገር ይላካል፡፡
በእርግጠንነት ሬሳ ወዳ ሀገር መሸኘት ተገብ ነዉ፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ግን ህጋ መብት ማግኘት እያለበት ዝምታ ይስጠይቃል፡፡ እንዲህ ዓነቱ ሕሊናን ያማል፡፡እየተፈጸመ ያለ ዳባ እያዩ ዝም ማለት የሕሊና ፍርድ እጦት ይሆናል፡፡  ለሰዉ ልጅ ጠበቃ ማቆም እንችልም? 55 ሺህ ኢትዮጵያዊ የሚኖርባት ኩዌት አስር  ሕጋዊ ጠበቃ መቅጠር አንችልም? ሀገር ማስከበር ዜጋን ማስከበር መቼ ይሆን?  ኢትዮጵያዊ የሚከበረዉ አረብ ሀገር መቼ? አንዳንዲቹ ልጅ ወልጆ ከብደዋል፡፡ ዳሩ ግን አጥር በሌለዉ ቤት እየኖሩ ልጅ ማፍራት ደረጃ ደርሰዋል፡፡
         ዓለማቀፍ ማህበራስ  ስላ እኛ ምን ይላል? ቤተሰብ ሬሳ ብቻ ተቀባይ ሲሆን  ምን ይሰማናል?  ልፍስፍስ ዲፕሎማቶችን በመላክ የተጠመደዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስተር ምክር ቤት  ሚኒስተሮች ምክር ቤት ጉዳዩ የስንት ሰዉ ሬሳ  ሕጋዊ መብት ሳይከበር የቀሩ ዜጎችን ዝርዝር አለዉ፡፡ አረብ ሀገር የመጣች ሴት  መብት እስከ ምን ድረስ ነው? ወደ አረብ ሀገር  ልጆቻዉ የላኩ  ቤተሰቦች  ሬሳ ተቀባይ እንጅ መብት መኖሩን የሚያሳዉቃቸዉ መሥራያ ቤት  ድርጅት የለም፡፡ ይህ አሠራር ሚስጥር ሊሆን ከቶ አይገባም፡፡ እናት ሬሳ ፈላጊ ብቻ ሳትሆን የልጃን መብት የማግኘት መብት ሊናሳዉቃቸዉ ይገባል፡፡ ኤጅስዎች ዲፕማቶች የዉጭ ጉዳይ ሚኒስተር መሥያቤት ቁርጠኛ  አሠራር መዘርጋት ሐቀኝነት የሚጠይቅ ጉዳይ ነዉ፡፡
  ልጅ ከጠፋች ዓመት ሞላት የሚሉ እናቶች በየ  ፈስ ቡክ  እያነበብ ነዉ፡፡ ፈስ ቡክ  የኢትዮጵያዉን  ሴት ሬሳ መፈለጊያ ድረገጽ  መሆኑ ያሳዝናል፡፡ የሰዉ ልጅ  የዉሃ ሽታ ሆኖ እየቀረ ነዉ፡፡ የዓረብ ሀገር ጉዳይ ዓለማቀፍ ማህበረስብ ከጎናችን  መቆም ያለበት ጉዳይ ነዉ፡፡   ስብስባ መስብስብ የመይቻልበበት መቃወም የማይቻልበት በድፕሎማት   በፍራት መንፈስ የሚኖርበት ዓለም ላይ  የእኛ እንድነት ይህን የግፍ መጋረጃ መቅደድ አለብን፡፡
የማìች መብት መከበር አለበት ሲንል ምን ማለት ነዉ? እንሹራስ ማለት ነዉ፡፡ ለደረስበት ጉዳት ካሳ ማግኝት ነዉ፡፡ይህንን መብት ለማስከበር በቂ የሆነ አዲራሻ ያለዉ ሕጋነቱን ያተረጋገጠ  ሰዉ መሆን አለበት፡፡ህጋዊ መኖርያ ፈቃድ የሌለዉ ሰዉ መብት ለማግኘት ይችላል ? ባለ መብት ሆኖ ሲገኝ ጉዳዩ በድፕለማት ጽ/ቤት በኩል ሕጋዊ ዉክልና አማካይነት ጉዳየን ይከታተላ፡፡ ሕጋዊ ሳይሆን በሰዉ እጅ አደጋ ደርሶበት ሲሞት ገዳይ  ይጠየቃል፡፡ ለዚህ አይነቱ ድርግት ድፕለማቶች ለፍትህና ለዜግነት  ክብርና ለዜግነት ቦታ ሲኖራቸዉ  በራቸዉ ክፍት  ይቻላል፡፡ስለዚህ በዓረብ ሀገር ቁልፍ ያለዉ  በድፕሎማት እጅ ነዉ፡፡

የእኛ ህዝብ በመረጃ አሠራር ዝርክርክነት በመኖር ምክንያት ተጎጅዎች ቤተሰብ ማግኘት መሠረታዊ ችግር ነዉ፡› መኖርያ ፍቃድ እና ፓስፖርት ኮፖ ተደርጎ ለቤተሰብ ለ¹ደኛ ማስቀመጥ መረሳት የሌለበት ነገር ነዉ፡፡
 እስከ ዛሬ በሞት የተነጠቁ ዜጎች ማን መብታቸዉን ያስከብር ነበር በምንም መንገድ ቤተስብ ሬሳ ከመቀብል ዉጭ ምንም ዓይነት የእንሹራስ መብት አላገኙም፡፡ ማግኘት የማይችሉበት ጉዳይ  ብዙ ምክንያት አለ፡፡ ጥቁር ንግድ አለ፡፡ ንቁር ንግድ ሀገርን ዓለምን ሕብረተስብ እያከሰረ አለ፡፡  ብዙ ወንጅል የሚሠራዉ ተደጋግፈዉ ተባብሮ ይሠራል፡፡ መረጃ ይድበሰበሳል፡፡አንድ ሬሳ የተላከዉ 700 ዲናር ከአዲስ አባባ ከቤተሰብ  ተልኮ ነዉ፡፡ ስለዚህ ቤተሰብ  በሞት ምክንያት ገንዘብ ያወጣል ኖረንም ሞተንም ቤተሰብ በማስቸገር ላይ ነዉ፡፡ይብቃ የሰለጠ አካሄድ ይኑር ወንጀለኞችን በብት አቅፎ በመኖር ሀገርን ወገን መጉዳት ለማቆም ለራሳችን ቃል መግባት አለብን፡፡
 በሞት ምክንያት ጥቁር ገበያ ዉስጥ የተዘፈቁ  የወንጅል ቡድን መረቡን ለመበሳጠስ መረጃ  በዉስጥ መስመር ላኩ፡፡ ፍርሃት ይቁም፡፡ ወንጀለኞች አቅም ሞራል የላቸዉም፡፡
ለድህነነታች የምትሰጉ በመሉ  በዉስጠኛዉ መስመር ሚስጥር እስከ መጨረሻ  ከእነ ጋር ይቀራል፡፡ ወንጀለኞች ለፍርድ እስቀርቡ ድረስ   ይፋ ትግል በአደባባ ማድረግ ተገቢ ይሆናል፡፡

ሶስት ወጣት ሴቶች  በመኪና አደጋ መሞታቸዉ ዜና ሁላችንም ሰምተናል፡፡ እያንዳንችን ጥልቅ ሐዘን እንደተሳማን እገምታለሁ፡፡ኢትዮ አየር መንግድ  ድርጅት የተወሰነ የግል ማህበር በድን ሬሳ ለመጫን  ያዉም 800 ዲናር ይቀባላል፡፡ የህዝብ እና  የሀገር ሀብት ከሆነ  ከሬሳ እጅ ገንዘብ መቀብል ለምን አስፈለገ ሬሳዉ ወዶ አልሞተም ትብበር ይገባል፡፡ስለዚህ ነጋደ ሁለም ከሙታን እንጅ ይቀበላል፡፡ የሙት መንፈስ አይወቅሰዉም፡፡ ነጋደ ለሀብት እንጅ ለብዓዊነት ሞራል የለዉም፡፡ ሀብታም እውር ነዉ፡፡ ገንዘብ እንጅ ሙታንን አያይም፡፡የሕዝብ ሐብት  የሆነዉ አየር መንገድ  ከእቃ ጋር ለተጫነ ሬሳ ገንዘብ ይስበስባል፡፡
ይህ ገንዘብ  ወደ ኢት ብር ሲቀየር  1ዲናር በ69 ሲባዝ 55.200 ይህ ብር ተከፍሎ ሬሳዉ ወደ ቤተሰብ ይመሰላል፡፡ሬሳዉ ወደ  እናት ሀገር መመለስ አስፈላጊ ነዉ፡፡
 ሀገር ተስፋ ነዉ ሀገር መከታ ነዉ፡፡ በእርግጥ ያለ ሀገር ምንም የለም፡፡ አሁን ያለዉ ሁነታ ሀገር ወገን የሚባል ጉዳይ ወደ ተረተረ ተረት እየተለወጣ ያለ ይመስለኛል፡፡   ሚዛነዊነት ጎጠኝነት  በስፋት እየነገሰ ስለሆነ ሁሉም ነገር በመተዋወቅ ላይ የተመሠረተ ነዉ፡፡ የኢት አየር መንግድ ሬሳየ ወደ ሀገር እንዲመለስ ዘንድ የክፍያ  ሰነድ መያዝ አለበት፡፡ ስለዚህ እያልኩ ያለሁት  የሀገር ሀበት የሆነዉ አየር መንገድ ክፈያ እንደሚጠይቅ  በአረብ ሀገር ለሞተች  ኢትዮጵዊነት የከሳ ክፈያ በአግባቡ እንጠይቅ ነዉ፡፡
   የገደለዉ አረብ ከሆነ  አረብ ወደ ፈርድ ፈት ለማቅረብ  ድፍረቱ ሊኖረን ይገባል፡፡ የገጨዉ የአረብ መኪና ከሆነ የመኪና ስላዳ ይዞ መካስስ  ለምን ድፍረቱ አጣን? ለአየር መንገድ ተለቅሞ ገንዝብ ሲከፈለዉ አገልግሎት ሲስጥ አረብ ገድሎ በነጻ የተለቀቀበት ምክንያት ለምን ይሆን? ከዚህ ከሙታን  ዜጎች በስተጃርባ ታላቅ ሚስጥር አለ፡፡
 ገይዳ በነጻ ሲለቀቅ  ለሀገር ሀብት የሆነዉ አየር መንገድ በክፈያ አገልግሎት ይሰጣል፡፡ ሞት በነጻ  ሬሳን በዋጋ  ታሪክ ይጠይቀናል፡፡ የሀገር ሀብት በጋራ የመጠቀም መብት  አለመኖር ምክንያት  በሬሳ ዋጋ ይከፈላል፡፡የኢትዮ አየር መንገድ የማስገድድ መብት ሳይሆን ያ ሬሳ የማን ነዉ የሚለዉ  አስተዳደሩ እንዲህ ያሉ ችግሮች ለመቅረፍ  ሚዛናዊ የንግድ ሥርዓት መዘርጋት  ፖሊስ ሊኖር ይገባል እላለሁ፡፡
ኢትዮያዉን ሴቶች በመኪና አደጋ እንደሞቱ ለሁላችንም ግልጽ ነዉ፡፡ አደጋ ይከሰታል፡፡ አለም በአደጋ የተከበበች ናት፡፡ ለአደጋ ሲባል ግን ለእያንዳንዱ ሰዉ የሕይወት የንብረት ዋስትና  እንሹረስ አለዉ፡፡
     አንድ ሰዉ እንሹራስ መብት የሚከበረዉ በኮንትራት የዉል ሕግ መሠረት ነዉ፡፡ ይህ ዉል  በቃል ወይም በጸሑፍ ይሆናል፡፡ ለምሳለ ጉዳዩን ግልጽ ለማድረግ  አንድ ሰዉ ከቦሌ ተነስቶ  አራት ኪሎ 5 ብር ብር ከፈሎ ጉዞ እንደጀመረ ኡራኤል ቤ/ክ እንዳለፈ  ታክስ ተጋጭቶ ሰዉ ብሞት   እንሹረሽ ማግኘት መብት ያለዉ  ከታክስ ድርጅት ነዉ፡፡
በኩዌት ድግሞ ሕጉ ልዩት የለዉም፡፡ በመሥሪያ  ቤት ተሳፈረን እየሄድን ሳለ አደጋ ብያጋትም  መሥራያቤት ባስ እንሹርድ በመሆኑ የእንሹራስ መብት ይከብለታል፡፡ ሴቶችቱ ለመዝናናት ወይም  በሌላ እየተ¹ዙ ሳለ ወይም   የተሳፈሩበት ያሳፈረዉ አካል ሙሉ ኃላፈነት ይወስዳል፡፡ ራሱ ያሳፈረዉ አካል አብሮ ሞቶ ከሆነ ሊጠይቅ የሚችል ማን ልትሉኝ ይሆናል ? በመኪና ሴሌዳ ቁጥር ክስ ይመሠረታል፡፡  እነሱ ጠጥቶ ወይም ሊትተኛ ወይም ሌላ የወሬ ዝብዘባ ሳይሆን  ወዲዚህ ቦታ የወሰዳታ ጋር  ከዉል ዉጭ የዉል ኃላፈነት መኖሩን ማወቅ አለበት፡፡ የእንሹረስ መብት መጠይቅ የማቻል  በራሱ ላይ  መርዝ ተጥቶ  በፈቃዱ ለሞተ ሰዉ እንሹራስ መጠየቅ  አይቻልም፡፡ እሹሩርድ የሆነዉ መኪና በመሆኑ በመኪናዉ ዉስጥ ያለዉ ሰዉ እንሹርድ ይደረግ ያለዉ  ባለ ንብረት ነዉ፡፡
ማንኛዉም ከዉል ዉጭ የሚመጣ ኃላፈነት አለ፡፡ ኃላፈነት በጎደለዉ ሁነታ የሚደርስዉ ጉዳይ የሕይወትና የንብረት ዉድሜት እያንዳንዱ ሰዉ  በሕግ ፈት ይጠየቃል፡፡  የትሪፍ ሕግ ለምን ያስፈልጋል? ትራፍክ አደጋዉን መርምሮ  ለአቃቤ ሕግ ያስታላልፋል፡፡ ስለዚህ ድፍፍን ምንድነዉ? ለጥያቄ መልስ ማሳጣት ለምንድነው?
     ኢትዮጵያዉን ሴቶች ወጣቶች ለመዝናናት ሆነ መኖርያ ፈቃድ በግላቸዉ አሠርተዉ  በሥራ መስክ ተሰማርተዋል  ቢሆንም ለሥራ ወይም ለመዝኛኛ የወሰዳቸዉ አካል መኪና  በሕግ እንሹርድ ነዉ፡፡
የሞቱት የኩዌት አየር ክልል ዉስጥ  ነዉ፡፡ የሀገርቱ መንግስት በሕግነታቸወ ያዉቃቸዋል፡፡ የት ከማን ጋር እንደሚኖሩ የእንሹራስ ፎርማለቲ ሳያማì መኖርያ ፈቃድ ሊታድስላቸዉ አይችልም፡፡
ሕጋዊ መኖርያ ፈቃድ ከሌላቸዉ ሕጋዊ መብት መጠየቅ ከቶ አይደፈርም፡፡ለማዝናናት ይዞ የወጣ ግለስብ ድርጅት በሕግ እንሹርድ ነዉ፡፡ምን ይሠሩ ነበር ለምን ወዚህ ይሄዳሉ በማለት ክርክር ማሳት ተገቢ ቢሆንም ይህ ኃላፈነት ከዉል ዉጭ ኃላፈነት ይመነጫል፡፡
  የእሬሳ መቃጣል ድርብ የእንሹራስ መብት  የክፍያ ካሳ የማግኘት መብት ያጎናጻፍላቸዉል  ይላሉ የኩዌት የሕግ ባለ ሙያ ማህበር፡፡ ስለዚህ የኩዌት  ህግ የእንሹራሰ ይህንን ካለ የብላክ ዳይመድ ዲዛነሮች ምን ይላሉ? የሬሳ ሸኝት ሥነሥርዓት የሻማ  በሻማ  በፈስ ቢክ ግርግር ያበቃል ማለት ነዉ? ፡፡ወገኖቻቸን  የሞት የሕይወት ጉዳይ ካሳ ዙርያ ኮሚቴ  በአጅነነት ብንነጋገር የሚያሰፈራዉ  ወይም የሚመጣዉ  አደጋ ምንድነዉ ? ዝምታዉ ከፍራሃት ወይስ ነገር እኛ አንሞትም በእኛ ላይ ቁማር አይሠራም ከዚህ ከሞት ጽዋና እናመልጣለን የሚል ነዉ? የሚስፈራችሁን ማንን ነዉ? ሞትን ተሸክሜን እንዞራን፡፡ሕጋዊነትና እና ፍታዊነት ጉዳይ ላይ የምትፈራ ከሆነ በመቃብር አፋፋ ላይ ነህ፡፡
የጥቁር ንግድ ማእከል አስታዳሪዎች  በፈቃደ ጉዞ በማድረግ ለማነጋር አስምስተወ ወጣቶች ሆነን ለማነጋገር ቢንሞክርም እነሱ ምንም አያዉቁም፡፡ ልክ እንደ አዲስ አባባ የለም አስኝቶ ተመለስን፡፡የእኔ እምነት  በንግግር እንዲፈታ ሙከራዉ እቀጥላለሁ ፡፡ ብሩ ማካንካት ስጅምር  በዉሰጠኛዉ በሩ ተቆልፎአል፡፡ በሩ  መቆልፍ ያስቆመኛል ወይም  ይህንን በሚገባ ማወቅ የተሳነዉ ሁሉ በየ ቢሮ የለም ተብያሉ፡፡ለማናገር ብድራት ለማከፈለኝ  የደን ሙግት በመሆነ እ/ር ብድራት እስክፍል ድረስ ትግል ይቀጥላል፡፡ በከዚህ ሬሳ በስተጃርባ ያለዉ  የጥቁር ገበያ ዓለም ማወቅ ወይም ሁሉም በሬሳ ንግድ ከበርቴነት ለማስቀረት የሞራል ወነ ይጠይቃል፡፡
መዘዙ  በዝርዝር ተመልከቱ በድን ሬሳ የካሳ ክፍያ  በኩዌት ዲናር፡፡
-       እያንዳንዳ ሴት የእንሹራስ ሕግ የሚያከብልቸዉ መብት  10.000  ሺህ ዲናር ይህ መደበኛ ክፍያ ነዉ፡፡ የአሳት ቃጠሎ ምክንያት  የሚገኘዉ ካሳ በግምታዊ አኃዝ 35 ሺህ  ሲሆን በጠቅላል   ግምታ ጠበቃዉ ቃለ መጠየቅ  እንዳስቀመጠዉ 45 ሺህ እስከ 50.000 ሃምሻ ሺህ ዲናር ካሳ የማግኘት መብት እንዳለቸዉ  የሕግ ጠበቆች  የቃል  በቃል መጠየቅ በድምጽ  መኖሩን ያዉቃሉ? ይህ ገንዘብ  የአንድ ሴት የእንሹራስ ክፈያ 3,450.000  ሶስት  ሚሊየን አራት መቶ አምሳ ሺህ ብር  የካሳ ክፍያ የማግነት መብት እያሳጣ ያለዉ ማን ነዉ?
-       ሬሳን ለመላክ ገንዘብ በማስብሰብ ለቤተስብ እንዲደስ ማድረግ የተቀደሰ ተግባር ቢሆንም ጥራት ያለዉ ሥራ መስራትና ሀገር እንዲትጠቅም ማድረግ ኃላፈነት ነዉ፡፡የሬሳ ለማ¹¹ዝ ዶክሜት  ማዘጋጀት ብቻ ሳይሆን መብት የሚባለዉ ለማስከበርና ሀገር ቤተስብ እንጠቀሙ ማድረግ ከሀይማኖት ከህግም  ከባህል አንጻር ፖለቲካዊ አስተዳር ምሥጋና እንድያገኝ የመንግስት አስተዳር ክፍተት መሸፈን ትልቅ ምሳሌነት ነዉ፡፡
-        በፉንታስ በመኪ ተገጭታ የሞተች የማግነት መብት ያላት 10.000 ዲናር ነዉ፡፡ ወደ ብር ሲቀየር 6.90000 ስድት መኖር ዘጠና ሽህ ብር የማግነት መብት አላቹዉ፡፡
ኤምባስዉ  አስተዳደሮች እና ድፖሎማቶች  በአክብሮት  ባለ ሥልጣናት ለማነጋገር ሙከራ በቀን 5/1/2016 ከወጣቶች ጋር ወደ ቢሮ ሄጃለሁ፡፡  በሻማ ሥነ ሥርዓት አከባበር    ተገኘቻለሁ፡፡ በ5./1/2016 ወደ ቆንስላዉ ጸ/ቤት ጥሬቱ የማሳከ  ቢሆንም  ጥረቱ ይቀጥላል፡፡ በእያንዳንዱ ጉዞ እንቅፋት ሊኖር ይችላል፡፡ አምላክ አምሳል የተፈጠረዉ የሰዉ መብት እንዲከበር  ነገም ወደፈትም   እቀጥላለሁ፡፡ ስሚ ላይኖር ችላል፤፤ ባለ ሥልጣናት ቢሮ እያሉ የለም ሊያሰኙ ይችላሉ፡፡ ሥልጣን ጥቅም ፍልጎ ልባል ይችላል፡፡ ዓለም ያለ ጥቅም አትኖርም፡፡ ለእኔ የሚገባኝ ጥቅም  በሕጋዊ መንገድ እፈልጋለሁ፡፡ የሰዉን መብት የሆነዉን  አልፈልግም፡፡  ዲሞክራሳዊ  ሚዛናዊ  ትችት ነቀፍ ይኑረን  ሀገርቱ   በሬሳ ሚኪኒያት ከ መቶ ሚሊዮን ብር  በላይ ገቢ እያጣች ነዉ፡፡ዜጎች ክሳራ ላይ ናቸዉ፡፡ ዲሎማቶቹ ምን እየሠሩ ነዉ እንነጋገር ህዝብ አሰታየቱን ለወጭ ጉዳይ ይጻፈ ይናገራ ሰብዓዊ ተቃማት አሳቡን ይተቹን፡፡
 ይህንን ታላቅ በደልም አልሸከምም የሚል ወገን ከጎነ እንዲቆም  ወላጅ ቤተሰቦች  በእሳት የተቃጠለ በድን  የካሳ ክፈያ  እንዲከፈጸምላቸዉ መላዉ ዓለም ያለዉ ሕዝብ ወደ ዓረብ ሀገር የሚፈጸመዉ በደልና  ይፋ  በማዉግዝ  ትኩረቱን ወደ መካካለኛ ምስራቅ እንዲመለከት ጥረ አደርጋለዉ፡፡ በቅዲሚያ ግን  ይመለከተኛል የሚል ሰዉ የሆነ ሰዉ  የጋራ መድረክ እንዲዘጋጅ ጥር አደርጋለሁ፡፡
ኢያሡ ለገሰ 51140558 ሲልክ ደዉሉ  እንነጋር!