Tuesday, October 20, 2015

አረብ ሀገር ያለች የቤተሰብ የጅርባ አጥንት
የቤተስብ መመኪያ  የወገን መኩሪያ
እጆች ትስነዝርያለች ጀንባር ጠልቃ ቢዚያ
አንቺ ሞተሸ ለሞት ትንሳኤ ሆነሽ
ተብረሽ እንዳልተራብሽ ተገፍተሸ እንዳልተገፋሽ
የአረቦች የቁጣ አምርጩሜ ስገርፍሽ
ግፈኛዉ የናስ ያለ ስም  ስም ሰጠሸ፡፡
ይሁን ግድ የለም ባንቺ ሞት ቤተሰብ በሕይወት ከኖረ
ክብር ዝና ብቀር
ታረክሽ ሕያዉና ነዉ በርቺ እህቴ…
የጉስቁልና ቀንብር ካንቺ ተሰብሮ
ይብራ የነጻነትሽ  ይችቦ፡፡
ሀገሩን ያልማ ሁሉም ተባብሮ
የናስ ማኛ የክፍለ ዘመኑ ዜሮ
የአረብ ሀገር ልጆች ተነሱ ተባባሮ
መኖር እንዲያበቃ አካልን ገብሮ
ፈራጅ አልነበርም ሲንሞት ከፎቅ ተወርዉሮ
ቀና ብለሽትሄጃል  የዉርት ቀንበር ተሰብሮ፡፡
ሁሉም ለሥራ ይትጋ ለመስራት ተባብሮ፡፡

No comments:

Post a Comment