አረብ ሀገር ያለች የቤተሰብ የጅርባ አጥንት
የቤተስብ መመኪያ የወገን መኩሪያ
እጆች ትስነዝርያለች ጀንባር ጠልቃ ቢዚያ
አንቺ ሞተሸ ለሞት ትንሳኤ ሆነሽ
ተብረሽ እንዳልተራብሽ ተገፍተሸ እንዳልተገፋሽ
የአረቦች የቁጣ አምርጩሜ ስገርፍሽ
ግፈኛዉ የናስ ያለ ስም ስም ሰጠሸ፡፡
ይሁን ግድ የለም ባንቺ ሞት ቤተሰብ በሕይወት ከኖረ
ክብር ዝና ብቀር
ታረክሽ ሕያዉና ነዉ በርቺ እህቴ…
የጉስቁልና ቀንብር ካንቺ ተሰብሮ
ይብራ የነጻነትሽ ይችቦ፡፡
ሀገሩን ያልማ ሁሉም ተባብሮ
የናስ ማኛ የክፍለ ዘመኑ ዜሮ
የአረብ ሀገር ልጆች ተነሱ ተባባሮ
መኖር እንዲያበቃ አካልን ገብሮ
ፈራጅ አልነበርም ሲንሞት ከፎቅ ተወርዉሮ
ቀና ብለሽትሄጃል የዉርት ቀንበር ተሰብሮ፡፡
ሁሉም ለሥራ ይትጋ ለመስራት ተባብሮ፡፡
No comments:
Post a Comment