መዳዉ
ሞልቶ ተርፎ የቁጥቋጦ ብዛት
እህሾህ
ሆኖ ተገኘ ሲጠጉት
የህመም
ብዛት የሰዉ ዉጋት
ጥላ
ላይሆን ሲጠጉት…..!
ይሆናሉ
ብየ ተጠጋሁት ጥላ
ጸሔም
በረታ አጠሁኝ መላ
ሰዉ
መሆን ቀሬ ወይ ከሌላ?
ሲያጨበጭቡ አጭብጭቤ ሰዉ
መስሎኝ አቅፌ
ማር
ጣፈጭ ሲል በአፌ…..
ሰዉ
ሆነ እኮ ለስብራቴ
ወገሻ
አጣሁ ለህመም በቤተ፡
ሰዉ
ጥሩ ነዉ አብሮ ሲበላ
በችግር
ጊዜ ጠፋ የሰዉ ዱካ ጥላ፡፡
ይመሰልሉኘ ነበር የጀምበር ጥላ
ሰዉ
የፈጠረ አማልክ ካላለ መላ
የተስፋ
ዳቦ እኔ አልበላላ
አልሆን
ብሎኝ ዉሽትና ድሌላ፡፡
በሰዉ
ሀገር መቼ ልደላ
ብቼኝነት
አንጀትን በላ
መጫን
ማዉርድ ሆ የእኔ
ሥራ
ይለኝ
ጀመር ጋዝ
ጋዝ ቃሪ ቃሪ
ከወገን
ተነጥሎ መኖር
የክብር
ሸማ የለም በሰዉ ሀገር
የጉዞ
ጅምር የሕይወት ከፍታ
ህይወት
ጎዞ ከዝቅታ፡፡
የጸሐይ ጅንበር ናቸዉ
ሲታዩ
ዓይናቸዉ ጥቁር ሰዉ
አያዩ
የዘረኝነት
ማጥ ሸጡ
ጥቁሮች
በአንድነት ነጻ ዉጡ
ዳኝነት
አጣ ጥቁር ቆዳ
መሆኑ
አልቀረም የትውልድ እዳ
እንቆም
የዘር ሀረግ ፍዳ
ብቼኝነት እኮ ነዉ መዘዙ
ለመንቀል
ይህንን ሰንኮ መርዙ
በሰዉ
ሀገር ሰዉን በግፍ የሚገዙ
የጣላ
ወይም የጋንጃ ማህበር ብደራጅ
አንድ
መሆን አይችልም መቼም አይበጅ
በአሳብ
ልዩነት ሲፋጅ
የብቼኝነት
ህመም ዘልቆ ገባ ቁሲል
ሰዉ
አጣሁ ልብ የሚል
የአዳም
ዘር ጠፋ ዉሉ
ለህመም
ለቁሲል መላ በሉ
Dr
Eyasun
2013
No comments:
Post a Comment