Thursday, December 3, 2015
ይህ ዓነቱ አስተሳሰብ ከጤናማት ወይም ከእርዳታ አንጻር ሳይሆን አደገኛ ሥር የሰደደ ድንቁርና ይመነጫል፡፡ የተቼገሩ ሴቶች ለመርዳት ሲባል አንድ የእስልምና እምነት ተከታይ ይህንን እንዲያደርግ ይህን ዓይነቱ ትውልድ ለመፈጠር ለመመከር ማሳብ አደገኛ የዝሙት ማእብል ማስፋፋት ወይም ዓለምን በሕዝብ ብዛት ለማናወጥ ትልቁ ምእራፍ ነዉ፡፡በዚህ አስተሳስብ ¾የፍልስፍና ምንጭ መመርመሩ አስፈላጊ ነዉ፡፡ ;ይህ አሰብ ከእሳይኮሎፕድያ ነዉMuhammad's wives or Wives of Muhammad were the thirteen women married to the Islamic prophet Muhammad. Muslims refer to them as Mothers of the Believers (Arabic: أمهات المؤمنين Ummahāt al-Muʾminīn). Muslims use the term prominently before or after referring to them as a sign of respect. The term is derived from Quran 33:6: The Prophet is closer to the believers than their selves, and his wives are (as) their mothers.[1] Muhammad's life is traditionally delineated as two epochs: pre-hijra (emigration) in Mecca, a city in western Arabia, from the year 570 to 622, and post-hijra in Medina, from 622 until his death in 632. All but two of his marriages were contracted after the Hijra (migration to Medina). ልብ በል እውነት አርነት ያወጣል የሚል በእግዚአብሔር ቃል አምበባወለሁ፡፡ አራት ሚስት አግበተህ ዓለም በሰዉ ማእበል አጠልቁ አልተጻፈቸልም፡፡ ብዙ ተበዛ ምድርቱን ሙሉ፡፡የትዳር ተkም የሚገነባዉ አንድ ለማግባት ተፈቅዶአል፡፡ እርዳታ የሚል ፍልስፍና የሚል ፍልስፋና፡ መጸሐፍ ቅዱስ አንድ ሚስት እንዲያገባ ያዛል፡፡ በእርግጥ በዚህ አሳብ አትስማማም፡፡ ፖሊጋም ከዓለም ነባዊ ሁነታ አሁን ዓለም ከደረሰበት ሥልጣነ አንጻር ይህ አስተሳስብ እጅግ የወረደ አይሆንም ትላለህ? ክርስቶስ የእወነት ራስ የፍልስፍ ምንጭ የሳይንስ ሁለ መሠረት አስቀዲሞ አስቀምጦአል፡፡ ምን ለማለት እንደሆነ ግልጽ ለማድረግ ዓለማቀፍ ሁሉ ሕግ ከመረመርን አራት ሚስት ቀርቶ ሁለት ለማድረግ ከዓለማቀፍ ሕግ አልተጻፈቸም፡፡ የነብዩ መሀመድ አስተምሮና ፍልስፋና ከነባዊ ከሰዉ ልጆች አናናር ሁነታ እንደት ትቃኛለህ? የፍልስፋና ግጭት ይህ ከሆነ የመሪዉ መሠረት አሳብ እሳቸዉም 13 ሚስቶች ነበራቸዉና ስማቸዉም በዘርዘር ይኸዉ ተመልከት ከእኔ ዓመት ምህረት ጭምር …. Wives of MuhammadThe title "Mother of the Believers" in Arabic script Khadija bint Khuwaylid (555-595-620) Sawda bint Zamʿa (555-620-632) Aisha bint Abi Bakr (607-620-632) Hafsa bint Umar (602-625-665) Rayhana bint Zayd (?-627-632) Zaynab bint Khuzayma (597-627) Hind bint Abi Umayya (580-627-680) Zaynab bint Jahsh (597-627-641) Juwayriyya bint al-Harith (608-628-673) Maria bint Sham'ûn (?-629-637) Safiyya bint Huyayy (610-629-632) Ramla bint Abi Sufyan (589-629-666) Maymunah bint al-Harith (594-630-674) ¾’w¿ SNSÉ ¾ƒÇ` ›Sc^ƒ c?„‡” KS`ǃ ¨Ãe K?L ¯KT Ã’[¬ SMe TÓ–ƒ ÉM ÃJ“M Objectives of Muhammad's marriages. SMc< ÃI ’¬:: KS`ǃ ¾T>M SŸ^Ÿ`Á ›dw ÃcÖ“M:: Helping out the widows of his companions. Creating family bonds between him and his companions (Muhammad married the daughters of Abu Bakr and Umar, whereas Uthman and Ali married his daughters. He therefore had family bonds with all the first four Caliphs). Spreading the message by uniting different clans through marriage.Increasing credibility and sources for conveying his private family life. If he only had one wife, then it would have been a tremendous responsibility on her to convey Muhammad's private acts of worship and family life, and people would try to discredit her to destroy the credibility of these practices. However, with multiple wives, there were a lot more sources to the knowledge, making it more difficult to discredit. Therefore, his marriages gave more women the opportunity to learn and teach the matters of his private life.eK²=I õMeõ“¬” uÖ?“ ›እምሮ ሲንመርመር ከርባዉ አንድ ትልቅ ሚስጥር አለ፡፡ መሠረቱ አደገኛ ልመረመር ይገባል፡፡አንደኛዉ እስልምና እንዴት ማስፋፋት ዓለም በእስላም መሞላት እንዳለበት እያንዳንዱ ሙስል አራት ሚስት አግበቶ ወልዶ ዘር ካበዛ እስልምና በቀላሉ ይስፋፋል የሚል እምነት ነዉ፡፡ ወንድ ለስሜቱና ለፈቃዱ ለመኖር ሲወስን ሲፈቸልግ የሚከተለዉ ርዖት ዓለም ነዉ፡፡ ከእንድ ሚስት በላይ ማግባት ዝሙት ይለዋል፡፡ በአዲስ ኪዳን ሕግ ሲያጠነክር ያ የተመኘ በልቡ አመዝሮአል ብሎ ይደነግጋል፡፡ ወዳጀ ይህ አስተሳሰብ አደገኛ ማህበራዊ ቀዉስ ያስከትላል፡፡ የፈለከዉን አስተሳስብ ማራመድ መብቱ አለህ.. ሆኖ ግን አንዳንዳን ለምጠጥ ያለ ብልሹ አስተሳስብ ሲመጡ ዝም ብሎ ማየት ተገቢ አይመስለኝም፡፡የማንንም ሐይማኖት መንቀፍ ወይም የማይገባዉን ለመናገር መብት የለኝም፡፡ ታሪካዊ አመጣጥ መጸሐፍ ቅዱንስና ወይም የቁራን አስተምሮ በማነጻጸር ማስቀመጥ ከነ ማስረጃ ለቀሪዉ ትውልድ ትቼዋለሁ፡፡ ምርጫዉ ያንተ ነዉ፡፡
Tuesday, December 1, 2015
ከሕግና ሥርዓት ዉጭ የሆነ የፖሊስ አሠራር በዓለማቀፍ በሕግ ይዘት የለም፡፡ የኩዌት ፖሊስ የሀገርቱን ሕግ ጥሶ ታስርዎችን ወደ ኢትዮጵያ ኤምባስ ማቆያ ለቀቀለቸዉ የሚለዉ የእግር እሳት ነዉ የሚሆነዉ፡፡ ምክንያቱም በኤምባስዉ አአስተዳደር ሥር ከሆኑ ተመሳሳይ የሆነ ቪዲዮ አዘጃቶ እያለቀሱ ሳይሆኑ እየሳቁ ሊነግሩን ይገባል፡፡ ይህ የፈጠራ አዳባባይ ትንግር ማደናገርያ ዜና ለቤታቹና ለጆሮአችሁ እንዲህም ለሕሊናቸዉ አድምጡት፡፡ ከአመታት በዘለቀ ሁነታ ሥርዓት አልበኝነት ወይም ሕግ ወጥ እንቅስቃሴ ላይ ያገኘዉ ማንኘዉም ግለስብ ፖሊስ በሠዓትት ልዩነት ታምራዊ እርምጃ ወሰደ ፈታቸዉ ስትሉ ለጆሮ ይቀፋል፡፡ ህጌ ወጦች ከለቀቀ ሕግ ወጡ ፖሊስ ነዉ ማለት ነዉ፡፡ የኩዌት ፖሊሶችን ሕግና ሥርዓት ማስተማር ይጠበቅብናል ማለት ነዉ፡፡ መኖርያ ፈቃድ ሳይኖራዉ መኖር ወንጅል ነዉ፡፡ ያንን ሕግ ጥሶ ሕገወጦቹ የሚቆበት መኖር ፈቃድ ወረቀት ሳይሰጣቸዉ እንዴት በምን ታምረ ተለቀቁ? የወንጅል ምርመራ ሕግ አልተማሩም? እንዲህ ዓይነት ሕግ የለም?ዋስናት የሚለዉ ብህል አይሠራም፡፡ ከመጀመሪም መኖር ፈቃድ የጨረሰ ሰዉ መቆየት የሚለቸለው ፈቃዱን ማስረዘም ሲችል ነዉ፡፡ ለተአምታነት ያ ያለቅሱ የነበሩ ሴቶች በመጠለያ መኖራቸዉን የሚያሳይ የምስል ዊዲዮ ለምን አልተለቀቀም? ፖሊስ ከህግ አሠራር ዉጭ ወደ ማንም መጠለያ አይመልስም፡፡ አየር መንገድ ወደ በበራ በር ወደ ዉስጠኛዉ ክፍል በታሸገ መክና ወስዶ ሲያራግፍ አየር መንግድ በሚሠራበት ወቅት ተመልከቸዋለለሁ፡፡ ይህ ብቻ ሳይሆን በከፍተኛ ወንጅል ምክንያት ተፈርዶበት ወይም ከሀገር እንድወጣ ፍርድ ቤቱ ሲወስን ከሁለቱ እጆች ሰንሰለት ተደርጎ ሕዝብ እንዳያየዉ ነጭ ጨርቅ ወይም የሆነ ጨርቅ በሁለቱም እጆች ጣል አደርጎ በሰላማዊ መንገድ ሕዝብ ሳይደናገር ከሀገር ያስናብታሉ፡፡ ኢትዮ በኩዌት እስረኞች በምን ታምራት በሠዓት ወደ አሻራ ክፍል እንዳመራቹ ወደ ማቆያ እንደ ወሰዳቹ ለማመን ያስቸግራል፡፡ ሕጌ ወጥ ሰዉ ወንጅል ሳይመራምር ብምንም ታምሪ ወደትም አይልክም፡፡ በእርግጥ እስር ቤቱ ልትጎበኙ ትችላልሁ፡፡ የመብት ጥያቄ መጠየቅ አላቹ፡፡ ማንም እስረኛ ማንቀሳቀስ ከቶ አትችሉም፡፡ በትክክል የማደረግ መብት የሚኖራቹሁ ኢትዮጵያዊ መሆኑን ፖስፖርት የሌለዉ ሆኖ ሲገኝ የይለፍ ወረቀት ከማቅረብ ዉጭ የቱ ነዉ የእናተ መብት? አሁን ፕርዝነር ብረክ ፍሊም ይመስላል፡፡መላ ኢትዮጵያዊ ለማሳስት መኩራ ራሱ ጸያፍ ነዉ፡፡ ከመጀመሪያዉም ለኢትዮጵዉያን እና ለኢትዮጵዊነት የሚገዳች የአስተዳደር ሰዎ አለመሆናቹን ብዙ ማሳያ አለ፡፡ ነገር ግን በአንድ ቀን ዉስጥ ይህ ታምራት አድርገናል የሚትሉት እጅግ አሳማኝ ሰነድ አይደለም፡፡ አንድ ቀን የጉዞ ሰነድ አዘጋጅተናል የሚል ታማንነት ይጎላል፡፡ለምን ብቢል የንን ሁሉ ለማድረግ 30 ቀን ያላነሰ ጊዜ ይወስዳል፡፡ በእናተ በጨለማ ትኖሩ ይሆናል፡፡በዉሸት ጊርዶሽ በመጋረጃ ዉስጥ ከዉስጥ ወደ ዉጭ ማየት ላትችሉ ችላል፡፡ከዉጭ ሆኖ ለሚመለከታችሁ በበርሃን ላይ ናቸሁ፡፡ በሠዓታት ዉስጥ ይህንን ታዓምራት ለመፈጠር ከቻላሁ ከሆነ ኩዌት ኩታዉያን ሳይሆን የመከያስተዳዱሩት የኢትዮ ኤምባስ ነዉ ማለት ነዉ? ፖለስ የማጣራት ሥራ አይሰራም ወንጅ ያለበትና ወንጅል የሌለበት ሰዉ አያጣም? እስከ መቼ ትድረስ ትንግርት ድራማ እኔ ብቻ ሳልሆን በጽ/ቤት ተጽፎ የወጣ ደብዳቤ ሁሉም ሰዉ እንደሚያነብ ማሰብ ተገቢ ነዉ፡፡ በሥነ ሥርዓት የታሠረ እስረኛ ከዚያዉ እስር ቤት ምርምራ አልቆ ከወንጅል ነጻ መሆኑ ሲታወቅ ከሀገር ይወጣል፡፡ የወንጅል ሒሳብ ካለበት በመደበኛ ፍርድ ቤት ይዳኛል፡፡ሌላዉ በማቆያ ዉስጥ ናቸዉ የሚል ለጆሮ እጅግ ይቀፋል፡፡አረብ ሕግ ቀርጾ የወንልጅ ከሕግ ከብረት የበረታ ነዉ፡፡ የወንጅል ምርመራ ሳያደረግ ወደ ማቆያ አመጣናቸዉ የሚል ጭልጥ ያለ ክህደት ሸፍጥ የተሞለበት ነዉ፡፡ፖሊስ ወንጅል ሳይመርም ኤምባስዉን አክብሮ ወደ ኤምባስ ማቆያ መልሶታል የሚለዉ ደብዳቤ ያሳፋራል፡፡ልብ እንበል አንድ ሕጌ ወጥ ሰዉ ከህግ ዉጭ ሲቀሳስ ከተያዜ የህግ ጥሰት ፈጸሞ ሲገኝ በፖሊስ እጅ ቆያል፡፡ልያሠራዉ ያመጣዉ አካል ይጣራል የወንልጅ ተግባር መኖር አለመኖር ይመረመራል፡፡አሠራዉ እንድፈታ ፈቃድ ከሰጠ ይቀጥላል፡፡ከሀገር እንዲወጣለት ሲያመለክት ትኬት አዘጃቶ ከ ወር እስከ 2 ወር ጊዜ ገደብ ወደ ሀገር ይመለሳል፡፡ አንዳንዱ ደግም በጭከነ የተሞላ አረብ ከሀገር እንዳይወጣ የፈረም እንደሆነ ያ መትፎ ቅጣት ነዉ ኤወጣም፡፡ መኖርያ ፈቃድ ያለ ሥራ ያለ ዘግነት እየተቀጣ እንድኖር ከፈረመ ይህ አይነቱ ቅጣት እጅግ መጥፎ ነዉ፡፡ በዚህ ዓይነት የተቀጣ አንድ አሜሪካዊ አለ፡፡ ሌሎች ዜጎች ይኖራሉ፡፡ በስም ደረጃ ባላዉቅም ከ15 ዓመት የተቀጡ በአፍ ደረጃ ይነገራል፡፡ ግን ማን ይሁን ማን መረጃ ለማግኘት አለመቻለ ነዉ፡፡ የእኛ የኤምባስ ምሁራን የህግ ሊቆች ይህንን ግዙ የሆነ ሰነድ ፈስ ቡክ ገጽ ሲለትፉ ምስጋና ከመሻት አንጽር ከሆነ ተገቢ የሆነ አሠራር ከሕግ ያፈነገጠ ድርግት እላለሁ፡፡ ምክንያቱም እግራቸዉ ፈጥኖ የማይራመድ እጃቹ ከሰጭነት ይልቅ ተቀባይነት መተሳስብና ማቻቻል ለመሰበክ ይልቅ መከፋፈል የአማራ ልማት የትግራይ ልማት የኦሮሞ ልማት የሙስልም ማህባር የክስቲያን በሴል እያደረጃ እየሰነጣጠቁ የተጠመዱ ከመሆኑም በላይ ፈጥኖ ሮጦ የሚደርሱ ለቅንነትና ለፍትህ የቆሙትን ከፍፍሎ በታትኖ አደገኛ አደረጃጃት እና አስላላፍ አስልፎ ግዙፍ የሆነ በጠራራ ጸሐይ የእስረኞችን የማስለቀቅ ሠራ አሉን… ካሉ በርካቶች ፍርድ በማጣት መራር ለቅሶ የሚያለቅሱ ማን በነገራቸዉ የቤተሰብ ልብ ለመስብር የማይፈልጉ ግን ሲብራቱ ተሸክሞ አሉ፡፡ ከሕግና ከሞራል አንጻር ሲንመለከት ከእኔዚህ ሴቶች ማን አመጣቸዉ የሚለዉ ጥያቄ አብሮ መታየት አለበት፡፡ የኩዌት ፖሊስ ወይም የትኛዉም ሀገር ፖሊስ ወንጅል ሳይመራምር የማንም እስረኛ ማቆያ አይመልስም፡፡ ይህንን ያንንም አልሠራችሁም ብሎ የሚጠይቃችሁን ማህበረስብ መልስ ለመስጠት ከሆነ እጅግ ሲህተት ያለበት ደብዳቤ ነዉ፡፡ በሰማይ ሆኖ የሚያዉን አምላክንም መፍራት ጥሩ ነዉ፡፡ ኩዌት ዉስጥ የአእምሮ እብደት የለሌባቸዉን እብድ ተብሎ በእብዶች ሆስፕታል ያሉ ሴቶች አሉ፡፡ እስፕሰሮቻቸዉ እብድ ናቸዉ ብሎ ፈርሞ ያስገባሉ ያ ሰዉ መልሶ ካልፈረመ ማንም አያወጣም፡፡ እኔ መከራከር መብት የለኝም፡፡ ለጥብቅና አልችልም፡፡ ሕጉ አይፈቅድም፡፡ ይንን የመሰለ ታላቅ ችግር ኤምባስ ብቻ ይፈታል፡፡ጆሮአቸዉ ሰማል ብየ ለሚያስባቸዉ በተጋጋም ከመናገር ከመጸፍ ዉጭ ሌላ በአረብ ሀገር ከቶ አይቻልም፡፡ ማን ማነህ ይሉሃል፡፡ የኤምባስዉ እምነታና አስተሳስብ የንግድ ሲስትም የፖሊቲካ ትቅሞች ላይ ማተኮር ገንዘብ እንዴት መሰብስብ እያንዳንቸዉ ጥቅማቸዉን ማስከበር እንዳለባቸዉ የሚሠሩ የተለያዩ ገጸ ባህርይ ይጫወታሉ፡፡ማንኛዉም ገንዘብ ምንች ልመጣ የሚችለዉ ዜጎች በድህነነት ሲኖሩ ነዉ፡፡ ከኩዌት ወደ ኢትዮጵያ ሚገባ ቱሪት የለም፡፡ከኩዌት ወደ ኢትዮ የሚፈስ የገንዘብ ምንጭ እዚህና ሌሎችአልቃሾ ዜጎች ናቸዉ፡፡የእኛ ደህንነት በአግባቡ ካልጠበቀ ገንበዙን ከማን ልሰበስብ ነዉ? የሆቴል ሥራ የተጠመዱ ግለሰቦች በሆተላቸዉ አረብ እንድመገብ ሳይሆን ድህነንቱ ያልጠጠበቀ ሚስክን ኢትዮጵያዊ እንድመገብ ታሰቦ ነዉ፡፡ ኢትዮጵያዊ ሲደልና ሲረገጥ ልቆም የማይፈልግ ነጋድ በሕዝበ ልነግድ ከቶ ሞራል የለዉም፡፡ በኩዌት ዉስጥ ያለ ኢትዮጵዊ በኤምባስ አስተዳደር በበልሹ አስተዳደርና ጎጠንነት ምክንያት ዋስትና የለዉም፡፡ የብዙ ሰዉ ሕይወት ተናግቶአል፡፡ የዉጭ ጉዳይ ሚኒሰተር በኩዌት ለብሎች ከወሮበሎች ጋር ተደራደሮ መሄዱ የማይካድ ጉዳይ ነዉ፡፡ የሁለት ሀገር ግንኙት የሰመረ ማደረግ ያልቻሉ በቅራነ ዉስጥ ያሉ ሀገሮች ናቸዉ፡፡እንደ ባግለድሽ ዜጎች አንድ በአንድ እየለቀሙ ኢትዮጵያዉን በማዉጣት ላይ ናቸዉ፡፡ ለብሔራዊ ጥቅም ሳይሆኑ ጥቅማቸዉን አስጠብቆ መሄድ ላይ የተጠመዱ ናቸዉ፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም የሚለዉ አገላለጽ የተሳሳተ ነዉ፡፡ ግላዊ ጥቅም፡፡ ጎሳዊ ብልጽግና ብሔራዊ ጥፋት ላይ ያተኮረ አስተዳደር ነዉ፡፡ ከተጠያቅደነት ለመዳን ሲባል ያልጠሠራ ሥራ ተሠራ ብሎ ማህተም ብቻ በመኖርና ለድብዳቤ ቀንና ቁጥር እየለጠፍ ደብዳቤ ማዉጣት ከታሪክ ተጠያቅነት ነጻ አያደርግም፡፡ እስረኞቸቹ በአዲስ ዊደዲዮ ልያረጋግጡልን ይገባል፡፡ ማቆያ ላይ ከሆነ ነጻ ናቸዉ ምን ያስፈራቸዋል የሚለዉን ሰዉ አያስብም ዓይነት ከሆነ ጫወታዉ ከመጋረጃ በሲቲያ ነዉ፡፡ መልካም የዉሸት ጊዜ፡፡
Friday, November 27, 2015
uVƒ“ uQèƒ አንድ እርምጃ ቀርቶ ሕጻናት ምግብ ይላሉ እጃቸዉ ዘርግቶ ምግብና ዉኃ ሁለቱን አጥተዉ ለዘላለም አሸለቡ ሰሚ ወገን አጥተዉ፡፡ -1አንደኛዉ በስብሰባ ላይ ስደሰከር ለሕጸናት አልም ምግብ ቀርቦአል ለሰዉ ዘር ለከበቱ መኖ ዉኃ በመኪና በቦት ምድር ተሰቃየት በመሪ እጦት፡፡ እንዲህ ያለ የምድር ስብራት፡፡ -2 ኤሬ አልተመቸኝ ቀልዱ ሰንደ አይሆንም በረሃብ ለተገዱ ጊዜ የማስጥ ነዉ ረሃብ ቀርስ በልቶ ምሳ ካልደገሙ 3 ተረባ ጠተም ብባል ገበረዉ በምድሩ ረብ የለም የጠላት ወሬ ነዉ አታዉሩ ወዮላቹ ይለኛል ግፋ ድምሩ በጉደኞች ለወገን ማሰብ ወንጅል በሀገሩ፡፡ 4.አልም ምግብ ቀርቦለታ ለሕጸናት ለልጅ አዋቅ እየወጣዉ ሳለ ገበዉን የረሃብ ሐይቅ መቼ ተሰጣቸዉ ለእንሳሳት ዉሃና መኖ ወጣ ወደላይ ዉሸት ገኖ ወገንን ወገኒን እንዳይረዳ ሲታገድ በአደባባይ ማን እንድመጣ ትጠብቁ ከሰማይ?
THE self! Self war I am not Litigate for my right , but Violence, Human Rights, and Justice You door my life, life some time the last mantle , Your management to do for last put in jail… OFFICE my life Degree, 0% taper recently proposed Overcrowded Prisons my life in Kuwait or Arabic world, in Kuwait I live sale of my right with out justice , who is MANGEMNET world ? think about ANY BOD the privilege life education live home, some people not have food ..water … The Meddle East more than food and death world ,not followed principle Global political, different nations ,Do not share on human being problem any staff! Life means activity and all activity brings with it certain problems. Those problems have to be solved successfully in order to make the human life a success.If we analyse the human problems, we find that they fall under two categories: ANY problem looking do take justice, The Deport one for one justice. I know like mind-transfer to trick a prisoner’s brain into thinking they’ve been in prison for pane full even if it’s really ,It not put on the jail my life Degree Even if My mind put of the Jail and Morel right , for last aske me what you are justice? so that Management what the police ? what is justice Language? to report your mind , to consideration freedom and justice basic on right , I not any make human being , but do theft to cut human hand and until Death, I am not happy , How to punishment any one ? the law of principle, this problem do not Theory the fundamental law principle, but The immediate problems are the practical day-to-day problems, such as those, which refer to the immediate personal needs of the individuals and such problems as the administration of the state, the production, consumption and distribution of wealth and the relations between the different nations of the world. There is no human being living on earth who has not to face these problems one way or the other during his life. The manner in which these problems are faced and the efficiency and practical common sense which is shown in connection with their solutions forms the measure of human success. Dear world management who is think about justice? what do think human being freedom? For what purposes studded un justice world , for jail mind to alter the prison system, Even if who is live any Arabic world privilege life? Many more than homeless hopples … nations . for last any human wait Arabic world .. but Globalization political war far and human being problem not share some one Group , if you this case my Still now mind in Jail , I can t do nay , think , Never doubt that a small group of thoughtful, committed people can change the world. Indeed, it is the only thing that ever has." My opinion any human fund peace to relationship state of law , but may Dream and future my life plan preach peace and human being justice, way I am fund relationship human being peace ? in world human being crisis no any controlling, peace Lead of my and education Goal Archive target point …… but my life in this case crack down….. with out justice The world family sic.. pane war.. How to give peace? Any way And yet these core principles of freedom and equality continue to be eroded by governments and by government-funded and government-created . The principle in world not work ,the law any human Violence, Justice not came to easy way ! justice Symbolical world! Eyasu legesse PhD
THE self! Self war I am not
Litigate for my right , but Violence, Human Rights, and Justice You door my life,
life some time the last mantle , Your management to do for last put in jail… OFFICE my life
Degree, 0% taper recently proposed
Overcrowded Prisons my life in Kuwait or Arabic world, in Kuwait I live sale of my right with out justice , who is GETHSEMANE world ? think about ANY BOD the privilege life education live home, some people not have food ..water …
The Meddle East more than
food and death world ,not followed principle
Global political, different nations ,Do
not share on human being problem any staff! Life means activity and all
activity brings with it certain problems. Those problems have to be solved
successfully in order to make the human life a success.If we analyses the human
problems, we find that they fall under two categories:
ANY problem looking do take
justice, The Deport one for one justice.
I know like mind-transfer to trick a prisoner’s
brain into thinking they’ve been in prison for pane full even if it’s really ,It
not put on the jail my life Degree Even if My mind put of the Jail and Morel right ,
for last
aske me what you are justice? so that Management what the police ? what is justice Language? to report your mind , to consideration freedom and justice basic on right , I not any make human being , but do
theft to cut human hand and until Death, I am not happy ,
How to punishment any one ? the law of principle,
this problem do not Theory the fundamental
law principle, but The immediate problems are the practical
day-to-day problems, such as those, which refer to the immediate personal needs
of the individuals and such problems as the administration of the state, the
production, consumption and distribution of wealth and the relations between
the different nations of the world. There is no human being living on earth who
has not to face these problems one way or the other during his life. The manner
in which these problems are faced and the efficiency and practical common sense
which is shown in connection with their solutions forms the measure of human
success.
Dear world management who is think about justice? what do
think human being freedom? For what purposes studded un justice world , for
jail mind to alter the prison system,
Even if who is live any Arabic world privilege life? Many more
than homeless hopples … nations . for
last any human wait Arabic world ..
but Globalization political war far and human being problem not share some one Group , if you this case my Still now mind in Jail , I can t do nay , think , Never doubt that a small group of
thoughtful, committed people can change the world. Indeed, it is the only thing
that ever has."
My opinion any human fund peace to relationship
state
of law , but may Dream and future my life plan preach peace and human being justice, way I
am fund relationship human being peace ? in world human being crisis no any controlling, peace Lead of my and
education Goal Archive target point …… but my life in this case crack down….. with out justice
The world family sic.. pane war.. How to give peace? Any way And
yet these core principles of freedom and equality continue to be eroded by
governments and by government-funded and government-created . The principle in
world not work ,the law any human Violence,
Justice not came to easy way !
justice Symbolical world!
Eyasu legesse PhD
Tuesday, October 20, 2015
የጊዜ ጉዳይ
የጊዜ ከፍታ
የጊዜዉ ዝምታ
ጊዜ ስጡኝ ላንድ አፍታ
በአእምሮ በአሳብ ዝምታ
ስበላ ስጣጣ ስለብስም ዝምታ
የሕይወት ጉዞ ከታምታታ
የኑሮ እንቆቅልሽ እስክፈታ፡፡
የአለቆች ብዛት ጉዞ ሳይገታ
የእንቆቅልሽ ብዛት ሳፈታ
የቋጠሮ ቁልፍ ምነዉ ጠፋ?
ይሁን እንጅ ይመጣል ከፍታ
ለጊዜዉ ዝምታ….
መከራ አይሆንም ጮርሶ ጌታ
ያበቃል የሰዉ ልጅ ዋይታ
የህይወት ዉል ቁልፍ መቀነቱ
አስረጅ ከጠፋ በሠዓቱ
የእንቆቅልሽ ዉል መብዛቱ
በዚያዉ አይቀርም ይነጋጋል ለሊቱ፡፡
አዎ የጊዜ ብዛት ዝምታ
የህይወት መጽሐፍ ብዛቱ
ገጽ ገለጻ ጊዜ ማጥፋቱ
ስክኖ ለጠበቀ አይቀርም ጊዜ መምጣቱ
የብቼኝነት ጣጣ ፍራቻ
የእንቆቅልሽ ብዛት ዛቻ
የህይወት ግጥም አጣን መምቻ
…ግን ይሁን የጊዜ ባሮች
የነጻት አየር ናፋቆዎች
ጥንት ሲንፈጠር ነጸ ሰዎች
ዛሬ ግን የጊዜ ጉዳይ ሆኖ ባሮች፡፡
የጊዜ ከፍታ
የጊዜዉ ጉዳ ዝምታ…….
ኢያሱ ለገሠ
የጊዜ ከፍታ
የጊዜዉ ዝምታ
ጊዜ ስጡኝ ላንድ አፍታ
በአእምሮ በአሳብ ዝምታ
ስበላ ስጣጣ ስለብስም ዝምታ
የሕይወት ጉዞ ከታምታታ
የኑሮ እንቆቅልሽ እስክፈታ፡፡
የአለቆች ብዛት ጉዞ ሳይገታ
የእንቆቅልሽ ብዛት ሳፈታ
የቋጠሮ ቁልፍ ምነዉ ጠፋ?
ይሁን እንጅ ይመጣል ከፍታ
ለጊዜዉ ዝምታ….
መከራ አይሆንም ጮርሶ ጌታ
ያበቃል የሰዉ ልጅ ዋይታ
የህይወት ዉል ቁልፍ መቀነቱ
አስረጅ ከጠፋ በሠዓቱ
የእንቆቅልሽ ዉል መብዛቱ
በዚያዉ አይቀርም ይነጋጋል ለሊቱ፡፡
አዎ የጊዜ ብዛት ዝምታ
የህይወት መጽሐፍ ብዛቱ
ገጽ ገለጻ ጊዜ ማጥፋቱ
ስክኖ ለጠበቀ አይቀርም ጊዜ መምጣቱ
የብቼኝነት ጣጣ ፍራቻ
የእንቆቅልሽ ብዛት ዛቻ
የህይወት ግጥም አጣን መምቻ
…ግን ይሁን የጊዜ ባሮች
የነጻት አየር ናፋቆዎች
ጥንት ሲንፈጠር ነጸ ሰዎች
ዛሬ ግን የጊዜ ጉዳይ ሆኖ ባሮች፡፡
የጊዜ ከፍታ
የጊዜዉ ጉዳ ዝምታ…….
ኢያሱ ለገሠ
justice for Huamn
መዳዉ
ሞልቶ ተርፎ የቁጥቋጦ ብዛት
እህሾህ
ሆኖ ተገኘ ሲጠጉት
የህመም
ብዛት የሰዉ ዉጋት
ጥላ
ላይሆን ሲጠጉት…..!
ይሆናሉ
ብየ ተጠጋሁት ጥላ
ጸሔም
በረታ አጠሁኝ መላ
ሰዉ
መሆን ቀሬ ወይ ከሌላ?
ሲያጨበጭቡ አጭብጭቤ ሰዉ
መስሎኝ አቅፌ
ማር
ጣፈጭ ሲል በአፌ…..
ሰዉ
ሆነ እኮ ለስብራቴ
ወገሻ
አጣሁ ለህመም በቤተ፡
ሰዉ
ጥሩ ነዉ አብሮ ሲበላ
በችግር
ጊዜ ጠፋ የሰዉ ዱካ ጥላ፡፡
ይመሰልሉኘ ነበር የጀምበር ጥላ
ሰዉ
የፈጠረ አማልክ ካላለ መላ
የተስፋ
ዳቦ እኔ አልበላላ
አልሆን
ብሎኝ ዉሽትና ድሌላ፡፡
በሰዉ
ሀገር መቼ ልደላ
ብቼኝነት
አንጀትን በላ
መጫን
ማዉርድ ሆ የእኔ
ሥራ
ይለኝ
ጀመር ጋዝ
ጋዝ ቃሪ ቃሪ
ከወገን
ተነጥሎ መኖር
የክብር
ሸማ የለም በሰዉ ሀገር
የጉዞ
ጅምር የሕይወት ከፍታ
ህይወት
ጎዞ ከዝቅታ፡፡
የጸሐይ ጅንበር ናቸዉ
ሲታዩ
ዓይናቸዉ ጥቁር ሰዉ
አያዩ
የዘረኝነት
ማጥ ሸጡ
ጥቁሮች
በአንድነት ነጻ ዉጡ
ዳኝነት
አጣ ጥቁር ቆዳ
መሆኑ
አልቀረም የትውልድ እዳ
እንቆም
የዘር ሀረግ ፍዳ
ብቼኝነት እኮ ነዉ መዘዙ
ለመንቀል
ይህንን ሰንኮ መርዙ
በሰዉ
ሀገር ሰዉን በግፍ የሚገዙ
የጣላ
ወይም የጋንጃ ማህበር ብደራጅ
አንድ
መሆን አይችልም መቼም አይበጅ
በአሳብ
ልዩነት ሲፋጅ
የብቼኝነት
ህመም ዘልቆ ገባ ቁሲል
ሰዉ
አጣሁ ልብ የሚል
የአዳም
ዘር ጠፋ ዉሉ
ለህመም
ለቁሲል መላ በሉ
Dr
Eyasun
2013
የዓረብ ዓለም ንግስት
በሕይወት ሳለች የሐዘን ልብስ ለብሳ
የመከራ እሳት በላይዋ አንግሳ ፣፣
ተጨንቃ ተጠባ ለቤተሰብ አባሳ
የጽናት ተምሳለት የቤተሰብ መሰሶ
ጠራ ግድግዳ …..የሕይወት ዉሎ
አልደረቀም የእንባ
ለመከራ እንጃራ ሲትል ባባ
አረብ መቺ ጅሮ አለዉ ልስማ
በአረብ ምድር ሲትል ቀና ደፍ
የኒ ማኛ ብሎ አንገት ልያስደፍ
የዓብ ዓለም ንገስት መቼ ልትሰማ
ጥድፍያ ተያይዘዋል ለማምለጥ ከጨለማ
የዓረብ ንግስቶች ቀንደርሶ ይኖራሉ በክብር ማማ
ነጻ ይወጣሉ በግፍ ከጨለማ፤፤
የሕወይት ዘመን እንጀራ ሲታሰፋ
ከመቼዉ አበዶ ይሆን የስድብ ጥሩባ የሚነፋ?
የዓረብ ዓለም ልእልት የቤተሰብ የመኖር ተስፋ
ሐዘኑዋን አትናገር በግፍ ምድር ብትከፍ፡፡
ያንተ ምላስ ምነዉ ከረፋ…….
የሀገር ሀግት ናቸዉ የዉበት እንቁ
ገረድ አለመሆንዋን ሕዝብ እወቁ
ሀገር ገዳይ መረዝ ምላሱ
ትውልድ ሲራገም በምድር የለም ወይ ንጉሱ?
ሠርቶ መኖር ከመሰለዉ ወርደት
ሀገር እና ሕዝብ ከመረገመ ይባለዉ አቶን እሳት፡፡
ካልወደዱ በዓረብ ምድር አይደፈር ሕልቁ
ስፈልጉ አረብ በሳጃ የምሞሽልቁ
ለእንጀራ ሲሉ የተገፉ ነጻነታቸዉን የሚወዱ
አትኩይ ባይነት ልብስ ልብሶ ሥራቸዉን የሚሠሩ
ጊዙዉ ሆኖ ማንንም የማይፈሩ የተወዲሮስ ልጆች ናቸዉ፡፡
ለአሠር መልስ እሰጠች ካልወወክ አሁኑኑ አሳፈረኝ ባዮች
የሞራል የመንፈስ ጅግኖች አንተ ግን ስም ሰጠሃቸዉ…
ጥቁር መጋረጃ ልብሶዉ ሠራተኞ ናቸዉ፡፡
ሲቀናቸዉ ማዳሜን በጡጫ የሚያትወለዉሉ እኛ ምስክር ነን
አልሞት ባይ ተጋዳይ
ዝምታን የመወያዉ ለገዳይ›….
አለቅላቅነት ካባ አዉልቆ ጥቃትን የማይወዱ
ለአንድ ደቅቃ ለዓረብ የማይሰግዱ
የጀግና ትውልድ ምሳለ… ቅኝ ግዛት አላቅም ባይዮች
የዓረብ ዓለም ሴት የእግር እሳት ናቸዉ ለአስመሳዮች፡፡
በል ተፋርድ.. የሀገር ሴት ጥለህ በቆሸሻ
ትሳደባለህ እንደ ስትሻ …
ከወደዱህ እስከ ሞት ይገዙልሃል ዘር ቀለም ሳይመርጡ
ከጠለሁ ደግሞ ይጨምሩብሃል እሳት ረመጡ
የዓረብ ዓለም ሴት የሀገር ጅግና ናት በእግር አትርገጡ ፡፡
ክቡር ናት እና አትድፈሩ ክብVን
የመከራን እሳት ረግጣ ልጅ ታስተማረች ቀና ሳትል ጎንበስ ብላ፡፡
Dr EYASU LEGESSE
በሕይወት ሳለች የሐዘን ልብስ ለብሳ
የመከራ እሳት በላይዋ አንግሳ ፣፣
ተጨንቃ ተጠባ ለቤተሰብ አባሳ
የጽናት ተምሳለት የቤተሰብ መሰሶ
ጠራ ግድግዳ …..የሕይወት ዉሎ
አልደረቀም የእንባ
ለመከራ እንጃራ ሲትል ባባ
አረብ መቺ ጅሮ አለዉ ልስማ
በአረብ ምድር ሲትል ቀና ደፍ
የኒ ማኛ ብሎ አንገት ልያስደፍ
የዓብ ዓለም ንገስት መቼ ልትሰማ
ጥድፍያ ተያይዘዋል ለማምለጥ ከጨለማ
የዓረብ ንግስቶች ቀንደርሶ ይኖራሉ በክብር ማማ
ነጻ ይወጣሉ በግፍ ከጨለማ፤፤
የሕወይት ዘመን እንጀራ ሲታሰፋ
ከመቼዉ አበዶ ይሆን የስድብ ጥሩባ የሚነፋ?
የዓረብ ዓለም ልእልት የቤተሰብ የመኖር ተስፋ
ሐዘኑዋን አትናገር በግፍ ምድር ብትከፍ፡፡
ያንተ ምላስ ምነዉ ከረፋ…….
የሀገር ሀግት ናቸዉ የዉበት እንቁ
ገረድ አለመሆንዋን ሕዝብ እወቁ
ሀገር ገዳይ መረዝ ምላሱ
ትውልድ ሲራገም በምድር የለም ወይ ንጉሱ?
ሠርቶ መኖር ከመሰለዉ ወርደት
ሀገር እና ሕዝብ ከመረገመ ይባለዉ አቶን እሳት፡፡
ካልወደዱ በዓረብ ምድር አይደፈር ሕልቁ
ስፈልጉ አረብ በሳጃ የምሞሽልቁ
ለእንጀራ ሲሉ የተገፉ ነጻነታቸዉን የሚወዱ
አትኩይ ባይነት ልብስ ልብሶ ሥራቸዉን የሚሠሩ
ጊዙዉ ሆኖ ማንንም የማይፈሩ የተወዲሮስ ልጆች ናቸዉ፡፡
ለአሠር መልስ እሰጠች ካልወወክ አሁኑኑ አሳፈረኝ ባዮች
የሞራል የመንፈስ ጅግኖች አንተ ግን ስም ሰጠሃቸዉ…
ጥቁር መጋረጃ ልብሶዉ ሠራተኞ ናቸዉ፡፡
ሲቀናቸዉ ማዳሜን በጡጫ የሚያትወለዉሉ እኛ ምስክር ነን
አልሞት ባይ ተጋዳይ
ዝምታን የመወያዉ ለገዳይ›….
አለቅላቅነት ካባ አዉልቆ ጥቃትን የማይወዱ
ለአንድ ደቅቃ ለዓረብ የማይሰግዱ
የጀግና ትውልድ ምሳለ… ቅኝ ግዛት አላቅም ባይዮች
የዓረብ ዓለም ሴት የእግር እሳት ናቸዉ ለአስመሳዮች፡፡
በል ተፋርድ.. የሀገር ሴት ጥለህ በቆሸሻ
ትሳደባለህ እንደ ስትሻ …
ከወደዱህ እስከ ሞት ይገዙልሃል ዘር ቀለም ሳይመርጡ
ከጠለሁ ደግሞ ይጨምሩብሃል እሳት ረመጡ
የዓረብ ዓለም ሴት የሀገር ጅግና ናት በእግር አትርገጡ ፡፡
ክቡር ናት እና አትድፈሩ ክብVን
የመከራን እሳት ረግጣ ልጅ ታስተማረች ቀና ሳትል ጎንበስ ብላ፡፡
Dr EYASU LEGESSE
አረብ ሀገር ያለች የቤተሰብ የጅርባ አጥንት
የቤተስብ መመኪያ የወገን መኩሪያ
እጆች ትስነዝርያለች ጀንባር ጠልቃ ቢዚያ
አንቺ ሞተሸ ለሞት ትንሳኤ ሆነሽ
ተብረሽ እንዳልተራብሽ ተገፍተሸ እንዳልተገፋሽ
የአረቦች የቁጣ አምርጩሜ ስገርፍሽ
ግፈኛዉ የናስ ያለ ስም ስም ሰጠሸ፡፡
ይሁን ግድ የለም ባንቺ ሞት ቤተሰብ በሕይወት ከኖረ
ክብር ዝና ብቀር
ታረክሽ ሕያዉና ነዉ በርቺ እህቴ…
የጉስቁልና ቀንብር ካንቺ ተሰብሮ
ይብራ የነጻነትሽ ይችቦ፡፡
ሀገሩን ያልማ ሁሉም ተባብሮ
የናስ ማኛ የክፍለ ዘመኑ ዜሮ
የአረብ ሀገር ልጆች ተነሱ ተባባሮ
መኖር እንዲያበቃ አካልን ገብሮ
ፈራጅ አልነበርም ሲንሞት ከፎቅ ተወርዉሮ
ቀና ብለሽትሄጃል የዉርት ቀንበር ተሰብሮ፡፡
ሁሉም ለሥራ ይትጋ ለመስራት ተባብሮ፡፡
የቤተስብ መመኪያ የወገን መኩሪያ
እጆች ትስነዝርያለች ጀንባር ጠልቃ ቢዚያ
አንቺ ሞተሸ ለሞት ትንሳኤ ሆነሽ
ተብረሽ እንዳልተራብሽ ተገፍተሸ እንዳልተገፋሽ
የአረቦች የቁጣ አምርጩሜ ስገርፍሽ
ግፈኛዉ የናስ ያለ ስም ስም ሰጠሸ፡፡
ይሁን ግድ የለም ባንቺ ሞት ቤተሰብ በሕይወት ከኖረ
ክብር ዝና ብቀር
ታረክሽ ሕያዉና ነዉ በርቺ እህቴ…
የጉስቁልና ቀንብር ካንቺ ተሰብሮ
ይብራ የነጻነትሽ ይችቦ፡፡
ሀገሩን ያልማ ሁሉም ተባብሮ
የናስ ማኛ የክፍለ ዘመኑ ዜሮ
የአረብ ሀገር ልጆች ተነሱ ተባባሮ
መኖር እንዲያበቃ አካልን ገብሮ
ፈራጅ አልነበርም ሲንሞት ከፎቅ ተወርዉሮ
ቀና ብለሽትሄጃል የዉርት ቀንበር ተሰብሮ፡፡
ሁሉም ለሥራ ይትጋ ለመስራት ተባብሮ፡፡
Tuesday, August 4, 2015
3. The Circle of Right Relationships For many indigenous peoples, everything in the cosmos is intimately interrelated. A symbol of unity among the parts of this sacred reality is a circle. This is not used by all indigenous people; the Navajo, for instance, regard a completed circle as stifling and restrictive. However, many other indigenous peoples hold the circle sacred because it is infinite—it has no beginning, no end. Time is circular rather than linear, for it keeps coming back to the same place. Life revolves around the generational cycles of birth, youth, maturity, and physical death, the return of the seasons, the cyclical movements of the moon, sun, stars, and planets. Rituals such as rites of passage may be performed to help keep these cycles in balance. 3.1 Relationships with Spirit The cosmos is thought to contain and be affected by numerous divinities, spirits, and also ancestors. Many indigenous traditions worship a Supreme Being who they believe created the cosmos. This being is known by the Lakota as “Great Mysterious” or “Great Spirit.” African names for the being are attributes, such as “All-powerful,” “Creator,” “the one who is met everywhere,” “the one who exists by himself,” or “the one who began the forest.” The Supreme Being is often referred to by male pronouns, but in some groups the Supreme Being is a female. Some tribes of the southwestern United States call her “Changing Woman”— sometimes young, sometimes old, the mother of the earth, associated with women’s reproductive cycles and the mystery of birth, the creatrix. Many traditional languages make no distinction between male and female pronouns, and some see the divine as androgynous, a force arising from the interaction of male and female aspects of the universe.
Subscribe to:
Posts (Atom)